Page 1 of 1

ኢዜማን ከምርጫው ውድድር ሊያደርግ የሚችል ጉድ ተፈጠረ!!

Posted: 18 Jun 2021, 18:53
by Wedi
ኢዜማን ከምርጫው ውድድር ሊያደርግ የሚችል ጉድ ተፈጠረ!! :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Re: ኢዜማን ከምርጫው ውድድር ሊያደርግ የሚችል ጉድ ተፈጠረ!!

Posted: 18 Jun 2021, 20:30
by Revelations
ተለጣፊ ኢዜማ ብልጥግና እስካለ ምንም አይሆንም:: ለጉዳይ ነው እኮ የለጠፏቸው:: :lol:

Please wait, video is loading...

Re: ኢዜማን ከምርጫው ውድድር ሊያደርግ የሚችል ጉድ ተፈጠረ!!

Posted: 19 Jun 2021, 08:33
by Wedi
የኢዜማ ጉድ እና ሴራ ተነግሮ አያልቅም😂😂😂 የኢዜማ አባሉም ሆነ ደጋፊውም ያልሆኑትን የሙስሊም ሴት እህቶቻችን እጩና ተወዳዳሪው አድርጎ አስመስግቦ በፎቷቸው ፕርፖጋንዳ ሲሰራ እና ሲነግ እጅ ከፈንጅ ተገኝቷል:: :lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...