Must Watch: የኢትዮ-ትግራይ ጦርነት ከመጀመሩ አንድ ቀን በፊት ምን ተፈጠረ ?
Posted: 18 Jun 2021, 00:01
የኢትዮ-ትግራይ ጦርነት ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀደም ብሎ የሰሜን እዝ ሙሉ ሜካናይዝድ ኤርትራ ገብቶ ከኤርትራ ጦር ጎን በመሠለፍ ትግራይን መውጋት ጀመረ::
ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደ ኤርትራ ሲገቡ ራቁታቸውን ነው የገቡት ያለው ውሸት ለመሆኑ ይሄ ነው ማስረጃው
ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደ ኤርትራ ሲገቡ ራቁታቸውን ነው የገቡት ያለው ውሸት ለመሆኑ ይሄ ነው ማስረጃው