'ቡርቱካን ወደ ደም ሰዎችዋ እስካልገባች ድረስ.." 'ምርቃትዋን በተቀበለች ግዜ የተጋበዘው ሁሉ ኦሮምኛ ነበር የሚናገረው '" የገዳ ሰፋሪ ወደ ቦረና ነው መሄድ ያለባቸው የምኒልክ ሰፋሪ "
Posted: 17 Jun 2021, 15:13
45:33
"የምኒልክ ሰፋሪ እንዳለ ሁሉ የጋዳ ሰፋሪም አለ :: የምኒልክ ሰፋሪ ይውጣ ከተባለ የገዳ ሰፋሪ ወደ ቦረና ነው የሚሄደው "
1:00:00 "የአማራ ክልል መንግስት በሕገ መንግስቱ ስላልነበርኩበት ይታረም ወይም እንደገና ይታይ ሲል : "እንዴት ላንድ ብሔር ብለን ህገ መንግስቱን እንለውጣለን አሉ ''
"ይህ የደደብ መልስ ነው የምለው '
1:10::55 የብልፅግና ሰዎች በድንጋይ ዘመን አስተሳሰብ ነው ያላቸው:;
1:13:53 "ምርጫ ቦርዱ ራሱ መወቀስ ያለበት ነው : እንዲህ ያለ ምርጫ መካሄድ አለነበረበትም::
1:25:25 "ቡርትካን ወደ ደም ሰዎችዋ አካባቢ እስካልገባች ድረስ
1:27:00 "ምርቃቷን በተቀበለች ግዜ የተጋበዘው ሁሉ የምናገረው ኦሮምኛ ነበር "'