Page 1 of 1

የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ፦ ብልፅግናን ፈርተህ አትምረጠው፤ ይልቅ ባልደራስን ምረጥ። ብልፅግና በዓለም አቀፉ ማሕበር ጫና ስለተወጠረ፥ ምንም አያደርግህም አትፍራው። ዓለም እያየ ነው።

Posted: 16 Jun 2021, 23:44
by EwnetYashenifal