ባልደራስ አዲስ አበባን የራስ ገዝ አስተዳደር እናደርጋለን ሲል፤ ብልፅግና ግን፥ አዲስ አበባ የኦሮሞ ሕዝብ ርዕሰ ከተማ ናት እያለ ይወዳደራል። ስለዚህ፥ የአ.አ.ሕዝብ ሆይ፦ ባልደራስን ምረጥ
Posted: 16 Jun 2021, 23:08
ባልደራስ አዲስ አበባን የራስ ገዝ አስተዳደር እናደርጋለን ሲል፤ ብልፅግና ግን፥ አዲስ አበባ የኦሮሞ ሕዝብ ርዕሰ ከተማ ናት እያለ ይወዳደራል። ስለዚህ፥ የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ፦ ባልደራስን ምረጥ።