ኢዜማ ብልጽግናን ሊከስ ነው ለምን?
የምርጫ ሕግ በመጣስና በማጭበርበር !
Re: ኢዜማ ብልጽግናን ሊከስ ነው ለምን?
ኢዜማ እውነቱን አፍረጠረጠው! ክክክክክክክ
አንዱ አለለለለም!! ወይ ለህግ አይገዙ ወይ ህዝብ አያከበሩ ወይ ለፈጣሪ አይገዙ! ፍጹም ህገወጥ የሆኑ ...።
አንዱ አለለለለም!! ወይ ለህግ አይገዙ ወይ ህዝብ አያከበሩ ወይ ለፈጣሪ አይገዙ! ፍጹም ህገወጥ የሆኑ ...።
Re: ኢዜማ ብልጽግናን ሊከስ ነው ለምን?
ህግ የተጣሰባቸው የምርጫ ክልሎች ሁሉ ፍርድ ቤት ወስዶ ተሰርዘው አዲስ ምርጫ እንዲደረግ ማስገደድ ነው ። ይህ ነው ትክክለኛው የዲሞክራሲ ሂደት ስልጡን ባህል ይህ ነው ።
Re: ኢዜማ ብልጽግናን ሊከስ ነው ለምን?
Hmm...
As the much waited magical election day is fast approaching to make the surreal become a reality, obbo Ezema is slowly but surely coming to sense the fact that it is heading towards the loosing combat in the coming election, hence needing to search fast for excuses as is usual for them in searching magic tricks, that is to say, inventing scandals and magic wands.
"A dream doesn't become reality through magic; it takes sweat, determination and hard work." ~Colin Powell
Re: ኢዜማ ብልጽግናን ሊከስ ነው ለምን?
ኢዜማ ከዚህ በኋላ የሚያገኛቸው ወንበሮች ምርቃት ቦነስ ናቸው፤ ፓርቲው ከውዲሁ አሸንፏል ። ኢትዮጵዮያን የፖለቲካ ሃሁ አስተምሮ፣ አንድ ፓርቲ ፍልስፍናና ፖሊሲ ላይ አደራጅቶ፣ ከቀበሌ እስከ ብሄራዊ መቃቅር ዘርግቶ ፣ የምርጫ ሕግ አስረቅቆ፣ የዘመናዊ የፖለቲካ ጨዋታ ሕግ ለኢትዮጵያ በ3 አመት ያበረከተ እጅግ ስኬታማና የኢትዮጵያን ፖለቲካ ላንዴም ለሁሌም የለወጠ ፓርቲ ነው ። ይህ ደሞ ዋናው የብርሃኑ አላማና ምኞት ነበር ። ስለዚህ በእኔ አይን ኢዜማ ተሳክቶለት ያሸነፈ ፓርቲ ነው ። ያሻውን ያህል፣ የገባውን ያህል የፓርላማ ወንበሮች ቢይዝ ዞሮ ዞሮ የኢትዮጵያን ፖለቲካ የሚመሩት እነሱ ይሆናሉ ። ይህ አቢይም ያውቀዋል። ኢዜማ ያገሪቱ አንቱ የሚባሉት ምሁራን ና ነጋዴዎች የታጨቁበት ፓርቲ ነውና !!