Page 1 of 1

አቢይ አህመድ፥ ፕሮጄክቶችንና ኢኮኖሚውን አሳካለሁ ከማለት የዘለለ፤ ሕዝቡ የሚፈልገውን፥ ዘረኛ ሕገ መንግሥቱንና የዘር ክልልን አስወግዳለሁ እያለን አይደለም። እሱ መመረጥ የለበትም።

Posted: 16 Jun 2021, 11:34
by EwnetYashenifal