Page 1 of 1

Ethiopian soldiers are no more Ethiopian state soldiers, they are Prosperity Party soldiers - see their uniforms

Posted: 16 Jun 2021, 07:47
by sarcasm
ከፖርቲ ነፃ እና ገለልተኛ መሆን የነበረበት የሀገሪቱ ወታደር; እንድህ የጦር መሳርያ ይዞ, የሀገሪቱን የወታደር ዮንፎርም ለብሶ እና የብልፅግናን ትሽርት አድርጎ; ህዝቡን እያስፍራራ ለምርጫ ይቀስቅሳል::

የሚያስሩትን አስረው የሚገድሉትንም ገድለውም; እንድህ አይነት ግልፅ የህግ ጥስት መፍፀማቸው ይገርማል:: ኮሎነል አብይ እንድህ አይነት ህገ ወጥ ምርጫን ነው እንግድህ ",,,,በሀገርቱ ታይቶ የማይታወቅ ነፃና ገለልተኛ ምርጫ" እያለ በሀገርና እና በህዝብ ላይ የሚቀልደው::

እውነታኛ የህዝብ ውክልና በሌላው ምርጫ ላይ መሳተፍም ይሁን ስዎች እንድሳተፉ መቀስቀስ ከወንጀለኞች ጋር መታባበር እና ህሊናን ማቆሸሸ ነው::





https://www.facebook.com/temesgen.menge ... 8641619907

Re: Ethiopian soldiers are no more Ethiopian state soldiers, they are Prosperity Party soldiers - see their uniforms

Posted: 16 Jun 2021, 07:59
by Yimer
… እና ምን ይጠበስ ?