Page 1 of 1

ጠንቋይ ይፍሩ ተገኝ

Posted: 16 Jun 2021, 06:45
by Masud






Re: ጠንቋይ ይፍሩ ተገኝ

Posted: 16 Jun 2021, 08:45
by clear12
ድሮ ጠንቋይ ነኝ በሚል ስም(brand Mark) ያታልል ነበር አሁን ጌታ ተገለጠልኝ በሚል ቲዎሪ ሽፋን ነብይ ነኝ ብሎ ሊያታልል ብቅ ብሏል፥። ይህ አበሻ ህዝብ ላይ ብቻ እግዛብሔርና ሰይጣን እንደቲያትር ገጸ ባህሪይ እየቀያየሩ ሰዎችን አዳኑ የሚለው ቲያትር ላይመለስ ተጋልጧል ::

ወደፊትን በእንደዚህ አይነት የሰዎችን የሰቆቃ ህይወት የያዘ ምስክርነት ይዞ ቢመጣም ምንንነቱ ስለተነቃበት ቲዎሪው ተሸጦ ኣኢትዮጵያ ውስጥ ህዝብን ሊያታልል አይችልም::

http://habeshacults.com/



ጌታ ምናምን በሚል የቃልት ድርደራ :idea: :idea: :idea:



ይሁዳዊው ፕሮፌሰር Lawrence Krauss እየሱስ በመስቀል ተሰቀለ ተነሳ የሚሉት ተረት የይሁድና የአረብ የቴምር ገበሬዎች ተረት ነው ይላሉ.



ኢትዮጵያ ውስጥ የሰዎችን የግል ህይወት በማያከብር ፓራሳይት መንፈስ በህልምና በተለያየ መልኩ ድምጽ የሚሰሙ ሰዎች የስነ ልቦና ችግራቸውና ሳይንሳዊ መፍትሔው