Page 1 of 1

ሰበር ዜና: በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙት የፀጥታ ሃይሎች የብልፅግና ቲ-ሸርት እንዲለብሱ ትእዛዝ ተሰጣቸው

Posted: 15 Jun 2021, 22:31
by Thomas H

Re: ሰበር ዜና: በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙት የፀጥታ ሃይሎች የብልፅግና ቲ-ሸርት እንዲለብሱ ትእዛዝ ተሰጣቸው

Posted: 15 Jun 2021, 22:44
by Thomas H
ለብልፅግና ዱአ እንዲደረግ በተሰጠው ትእዛዝ መሠረት ዛሬ ጫት በነፃ ሲሰጥ ነው የዋለው

Re: ሰበር ዜና: በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙት የፀጥታ ሃይሎች የብልፅግና ቲ-ሸርት እንዲለብሱ ትእዛዝ ተሰጣቸው

Posted: 16 Jun 2021, 09:06
by Thomas H
ዝናቡ የተባበሩት መንግሥታትን መኪና ጅማ ውስጥ ለምርጫ ቅስቀሳ ሲጠቀምበት

Re: ሰበር ዜና: በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙት የፀጥታ ሃይሎች የብልፅግና ቲ-ሸርት እንዲለብሱ ትእዛዝ ተሰጣቸው

Posted: 16 Jun 2021, 09:18
by Masud
Himmm, this will be a big issue regarding the fairness of the election.

Re: ሰበር ዜና: በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙት የፀጥታ ሃይሎች የብልፅግና ቲ-ሸርት እንዲለብሱ ትእዛዝ ተሰጣቸው

Posted: 16 Jun 2021, 09:43
by Thomas H
ምርጫን መቀስቀስ ካልቀረ እንደዚህ ነው !
ገበሬውን ደመናውን ወደዝናብ ቀይረን ማሳህ ድረስ እናዘንብልሃለን ሲሉት እውነት መስሎት የአብይን ፎቶ እንደ ፀሎተ መዝገብ በጎኑ አንጠልጥሎልህ መጣ ::
በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዛት 120 ሚሊዮን የሆነውም እነዚህም ተቆጥረው ነው::

የብልፅግና ደጋፊዎች ከዓብይ የተላከውን ብር የት እንዳገቡት ሪፖርት አድርገዋል::
የመጀመሪያውን ሪፖርት ግን “Edit አድርጉት እንደሱ አይባልም።” የሚል ቀጭን ትእዛዝ ከመጣ በኋላ “ተሃድሶ” ተብሏል።