Page 1 of 1

የጉራጌ ሚዲያ ኔትወርክ

Posted: 15 Jun 2021, 03:13
by Horus
የጉራጌን መሬት በጉራጌ በሬ !!!


Re: የጉራጌ ሚዲያ ኔትወርክ

Posted: 15 Jun 2021, 03:46
by Masud
ኡራጌም ለዝህ በቃች? :lol: :lol: :lol:

Re: የጉራጌ ሚዲያ ኔትወርክ

Posted: 15 Jun 2021, 09:48
by Horus
አይ ማሱድ! አሁንም እዚህ ነህ? በቃ ጨዋታው አልቋልኮ ወደ ቤትህ ሂድ :lol: :lol: :lol:

Re: የጉራጌ ሚዲያ ኔትወርክ

Posted: 15 Jun 2021, 15:42
by Horus
የወደ ፊቱ የጉራጌ ቢል ጌትስ ወጣት ኢዘዲን ከሚል!! አሁን የሚፈለስፋቸው ፓተንቶች ብዛት መግለጽ አቁሟል !!