ሰንሻይን ግሩፕ በጉራጌ የማዕድን ኢንዱስትሪ ከፈተ! ኤቦ ዬቦ !!
Posted: 14 Jun 2021, 22:19
በአበሽጌ ጉራጌ ሰንማይኒግ የተሰኘ በጉራጌ የመጀመሪያ የሆነው የማዕድን ማውጣት ኢንዱስትሪ የከፈተው ምሳሌያችን የሆነው ታታሪው የሰንሻይኑ ግዙፍ ኢንዱስቲያሊስት ሳሙኤል ታፈሰ ፊቱን ወደ አገረ ጉራጌ አዙሯል ። ይህ ማለት በመላ ኢትዮጵያ እና አለም የተዘሩት የጉራጌ ባለሃብትና ኢዱስትሪ ጀግኖች በጉራጌ ታምር የሚሰሩበት ዘመን ደረስን ማለት ነው !!