Page 1 of 1

ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ ያመለጠው በምክንያት ነው ተባለ፡፡

Posted: 13 Jun 2021, 13:58
by AbebeB
እዚያም ሄዶ አማራ አለ ወይስ የለም በሚለው ከፕ/ር መስፍን ጋር ሲጣሉ የሲኦል ሀላፊዎች ለጊዘው ዝም አስብለዋቸዋል ሲል አንድ ደብተራ ተናገረ፡፡ ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ በጨበጣ አማራ አለ ሲል ኖሮ፣ አሁን ግን አማራ የሚባል ሕዝብ ያለመኖሩን መታደግ ያለመቻሉ አስደንግጦት ሞቱን እንዳፋጠነበት ውስጥ አዋቂ ኤርሚያስ Ethio 360 ተናገረ እኮ፡፡

ጌች ሲኦል ከገባም በኃላ ማጭበርበር ሲጀምር፣ አንድ በዳንኤል 10 ላይ የተጠቀስው የግርክ አለቃ ዝም ያስባለው መሆኑን የEthio 360 Uብታሙም አልሸሸገም፡፡

መተተኞቸቹ እየተገባደዱ ስለሆነ አርፉ ነገር ግን ብሔራዊ እርቅ በኢትዮጵያ ከእንግዲህ ሊካሄድ ይችላል ባይ ነኝ፡፡ የዛሬ G7 መሪዎች መግለጫ ወቅታዊ ነው ያሉት ተንታኞችም ይህን ከግምት በመውስድ ነው ያስብላል፡፡