Page 1 of 1

አማራ ሰላምንና እፎይታን አገኘ:: እርግጥ ማን ነበር አማራን የሚያስገድለው?

Posted: 13 Jun 2021, 11:06
by Abaymado
ገዳዩ ሽመልስ አብዲሳ ነበር ለማለት ይከብዳል: አብይ ካልፈቀደ የሚታሰብ አይደለም :: እና ዋናው ሰው ማነው? አብይ ነው::

ለምን ኦነግ ከሆነ ለምን አሁን መግደሉን አቆመ?

እኔ ታምራት ነገራ እንዳሉት አብይን የሚያስወግደው ሽመልስ ነው የሚለው አይስማማኝም:: ይህ ሊሆን የሚችለው ሽመልስ ከሌሎች ጋር ካበረ ብቻ ነው:: ሽመልስ በቃ አቅም የሌለው ታዛዥ ነው::

እንደኔ ከሆነ አብይን ቃስ ብሎ ማስወገድ ነው:: ከረፈፍ የአማራ መሪዎች አስተማማኝ አይደሉም:: የአማራን መሬት ለሌላው ከማደል የማይመለሱ ጉዶች ናቸው::