Page 1 of 1

ሰበር ዜና : ደብተራው ዳንኤል ክብረት ዓብይ አህመድን በኮፒ ራይት (ቅጅ መብት) ሊከሰው ነው ተባለ

Posted: 12 Jun 2021, 09:16
by Thomas H
Daniel Kisret (2018) vs Zinabu (2021)






Please wait, video is loading...

Re: ሰበር ዜና : ደብተራው ዳንኤል ክብረት ዓብይ አህመድን በኮፒ ራይት (ቅጅ መብት) ሊከሰው ነው ተባለ

Posted: 12 Jun 2021, 10:09
by Thomas H
ዓብይ በቃ ለቋል ጨርቁን ጥሎ ለመሄድ 11ኛው ሠዓት ላይ ነው ያለው
"በዚህ ባለፈው 3 ዓመት በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ሞዴል የመሰሉ ምርጥ የዶር እርባታ ጀምረናል"
ባለፈው ሳምንት ዓብይ አህመድ በሱሉልታ አካባቢ ለሚገኙ ዶሮ አርቢዎች የተናገረው


Re: ሰበር ዜና : ደብተራው ዳንኤል ክብረት ዓብይ አህመድን በኮፒ ራይት (ቅጅ መብት) ሊከሰው ነው ተባለ

Posted: 13 Jun 2021, 09:04
by Thomas H
ክቡ ባህላቸው-

ከቦ ሴት መድፈር
ከቦ ሰው ማረድ
ከቦ ሰው መስቀል
ከቦ መዋሸት፣ መቅጠፍ
ከቦ ተረት ተረት ማውራት
ከቦ ሰው ማሰር
ከቦ ነገር ማሴር
ከቦ መሸለል ከቦ መፎከር
ተከቦ መማረክ ተከቦ መቀበር
.
.
ከቦ ማናገር
#ጦብያ ረቂቅ ናት።


Source: Facebook