ዛሬ ኣምሪካን ውስጥ መእቀቡን በመድገፍ አንዲሁም ወልቃይት አና ጠገዴ የኣማራናቸው የሚል ጽሁፍ የያዙ ኢትዮጵያውያን ኣብይን በመቃወምደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ኣድረጉ
Posted: 11 Jun 2021, 14:59
ይህንን በመክተል ኣንዳንድ የዩቲዩብ ቻናል አንደ ዜና ቲዩብ ኣይነቶች ከዜና ዘጋቢነት ወደ ብልጽግና ካድሬነት የመረጡ ሰልፉን ሊያጣጥሉ ሲሞክሩ ታይተዋል። ከባለሙያነት በዘቅጠ መልኩ የስራቤት ኣይነት የሃሜት ኣይነት የልሆሳስ ድምጽ ሳይቀር በመጠቀም ስብከቱን ላምኪያሄድ የሞክራል።
አና አንዚህን 50 000 የወልቃይት ሰዎች የዛረ ኣስር ኣመት ገደማ ውያኔ በሚያደርስባቸው ግፍ የኣምሪካን መንግስት ጥገኝነት በመስጠት ወድ ኦሃዮ አና የተለያዩ የኣመሪካን ግዛቶች የውሰዳቸው አና የወያኔ ግፍ የምጀመሪያው ገፈት ቅማሾችን ለመተቸት አና ባንዳ አስከማለት የደረሰ ሆድ ኣደር አና ኦፖርቹኒቲ ፈላጊ ወዶ ገባ ካድሬ ነው የሆነው።
እና አንዚህ ሰልፈኞች አያሉ ያሉት የኦሮሙማው ብልጸግና ኣብይን ጨምሮ የትግራይን ቀበሌ ለኣፋር ክልል ሲሰጥ ከወያኔ ጀምሮ ሲውጉአና ሲታገሉ የነበሩት ኣማራውች ኣሁን በውጊያ ጭምር ኣሸንፈው ያስመሰሉትን ኣገራቸውን አውቅና ባለምስጠቱ ኣሜሪካን አንኳን ሳትቀር ኣምራ የውጣ የሚል ኣሳብ አንድታነሳ ኣድረጓታል። ኣሜሪካ ወልቃይት የማን አንድሆነ ጠፍትዋት ኣይደለም ያንግዜ ውልቃይቶችን ጥገኝነት የሰጠቸው ከቦታቸው ስለተፈናቀሉ ነው።
ይህንን ሃሳብ አንድታነሳ ያደረጋት ግን በተዘዋዋሪ የችግሩ መንስኤ የፍደራሉ ስርኣት መሆኑን አና ይህንን ሃሳብ ማራመድ ለኦሮሙማም አንድማይተቅም ለማስገንዘብና ኦሮሙማ በራሱ የ ሃገርም የምስራቅ ኣፍሪካም የሰላም ጠንቅ መሆኑን ለምሳወቅም ጭምር ነው።
አና መሳይ የትባለው ዩቱዩብ ካድሬ ማለት የነበረብት ምንግስት ለምን ለኣምራ ግዛቶች አውቅናወን ሰጥቶ የትግሬ ዎቹን ጫጫት አንዲሁም የሱዳንን አና የግብጽን አና የኣሜሪካንን ፍላጎት ውድቅ ለማድረግ አንዳልፈለገ ነበር መጥየቅ የነበረበት።
ኣይ ዝም በሉና አኛ አናሞኛችሁ ኣይነት የኦርሙማ አና የብልጸግና ኣይና ያወጣ ድንቁረና የራሳቸው መጥፊያ ይሆናል አንጂ የትም ኣይደርሳቸውም። ይሄ ሁሉ ችግር በኣገሪትዋ ላይ ያመጡት የብልጸግና ና የኦሮሙማ ኣባል የሆኑ የኦሮሞ ጽንፈኞች መሆኑ የታወቀነው ኣንድም ኦሮሚያ የተባለውን ክልል የኦርሞ ብቻ ልማድረግ ሌላው ደግሞ የድንቁረናቸው አና የፖሊቲካ አውቀት ማነስ ችግራቸው ጥግ ኣለመኖሩንው።
ለህዝቡ የሚፈለገውንና ደሙን ያፈሰሰብትን ቀዬውን አውቅና በመስጠት ፈንታ አና ጥያቃቸውን በመመለስ ፈንታ ዛሬ ኣብይ ኣምራን የሞኝ መስሎት አርሱን ያስገመተ አውነትም የ ኦሮሙማ ሰው መሆኑን ምንያህል ቀላል ለጥቅም ሲል ወይም ውጥረት ወስጥ ሲገባ የኣመራር ችግር አንዳለበት,ያማያደርገው አንደሌለ ብግለጽ ኣሳይትዋል። ዛሬ በሁመራ አንድዚህ ብሉ ግጥም ደረደረ ለናትዋ ምጥ ስተማረች አንዲሉ
ውልቃይት ጠገዴ ማረሻው ምንሽር
መጎልጎያው ጓንዴ
ወልቃይት ፍተሃዊ አና መገፋትን የማይወድ የማንንም በደል የሚጥየፍ ጀግና ሀዝብ መሆኑን ያውቃል። ለሃገሩ ቀናይ አና ደንበሩን ለማስከበር ቅስቀሳ የሚፈልግ አይደለም። የሆነውን አንድገና ቢነግሩት ሚንም ኣይፈይደም ግን በዚህ ኣጋጣሚ የክልሉን አውቅና ቢያግኝ የበለጠ ልቡን ይስደስተው ነበር። አዚህ ላይ ግን መታወቅ ያለበት መግንገስት አውቅና ቢሰጥ ጥቅሙ ለራሱም ጭመር ነው ግና ባይሰጥም መንም የሚቀየር ነገር አንዳሌለ ኣብይም ሆነ ሌሎች ቁማርተኛነን የሚሉ ግን ጂሎች ሊያውቁት የገባል።