Page 1 of 1

Wikileak ! How did the Ethio-Tigray war start?

Posted: 10 Jun 2021, 22:56
by Thomas H
የትግራይ ጦርነት ለመጀመር ከጥቅምት 20 በፊት 3 ኮማንዶ ሬጅመንት ከአዋሳ በአየር ጎንደር አሳረፈ:: ከጎንደር በመኪና ትክል ድንጋይ ወስዶ አስቀመጠ:: ምስራቅ እዝም ከሱማሌ ክልል እና ከሀረሪ ክልል አጓጉዞ ወልድያ ወስዶ አስቀመጠ:: እዛው ቆይቶ ጥቅምት 23 ትክል ድንጋይ የነበረ ጦር ከአማራ ልዩ ሀይል ሶረቃ ዳንሻ ተጠጋ :: ምስራቅ እዝ ከቆቦ እስከ ዓፋር ሸኸት ከበበ :: ከዛ ገብቶ አመራሮች የሚያፍን ኮማንዶ በሁለት ኳርጎ አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት አሳረፈ እዛው እንደወረዱ ለራሳቸው በትግራይ ድህንነቶች ታፈኑ :: መታፈናቸው ሲያውቁ በዳንሻ የተጠጋው ኮማንዶ የመጀመርያዋ ጥይት በትግራይ ልዩ ሀይል አፈነዳ ይህንን ነው ሰሜን እዝ ተጠቃ የሚሉን ።
Source: Facebook


Re: Wikileak ! How did the Ethio-Tigray war start?

Posted: 10 Jun 2021, 23:18
by Ayamaru44
Thank you Thomas for the Thomasleak