"ሕዝቡ ካልፈለገውና ካላመነበት፤ ምርጫ ይካሄድ አይካሄድ፤ መንግስት መቀየር ይችላል። ኣሁን ስልጣን ላይ ያለው ብልጽግና ወደ ስልጣን የመጣው በምርጫ ነው እንዴ?"
"... ኦሮምያ ውስጥ ፉክክር የለም ... ምርጫ ስለ ተደረገ ሕዝቡ ተገዝቶልህ ቁጭ ይላል ማለት ኣይደለም። ሕዝቡ ካልፈለገውና ካላመነበት፤ ምርጫ ይካሄድ አይካሄድ፤ መንግስት መቀየር ይችላል። ኣሁን ስልጣን ላይ ያለው ብልጽግና ወደ ስልጣን የመጣው በምርጫ ነው እንዴ?"