Page 1 of 1

ወያኔን የመደምሰሱ ሂደት በኢኮኖሚው መስክ

Posted: 08 Jun 2021, 12:01
by Horus
ወያኔ የዛሬ 3 አመት የፖለቲካ ሃይሉን ተቀማ!

የዛሬ 6 ወር የወታደራዊ ሃይሉ ተደመሰሰ!

አሁን የኢኮኖሚ ሃይሉን መደምሰስ ተጀመረ!

በትክክል ! ትህነግ ሁለተኛ ኢትዮጵያን ለማወክ የማይችልበት ደረጃ አውርዶ ማምከን ወሳኙ እርምጃ ነው።

ቀስ በቀስ የወያኔ ሽፍታነት ካልቸር ከህዝቡ እንዲወጣ ይሆናል ።

ይህ ካልሆነ ግን የትግሬ ህዝብ በጦርነት፣ ረሃብ እና ችጋር ማለቁ ሳይታለም የተፈታ ነው ።

ትህነግ እስካለ ድረስ ጦርነትና ረሃብ ከትግሬ አይወጣም!

ምርጫው ይህው ነው !



Re: ወያኔን የመደምሰሱ ሂደት በኢኮኖሚው መስክ

Posted: 08 Jun 2021, 12:39
by Abere
ሆረሰ፤

ነገሩን ጨርሰኸዋል - ይቺ የወያኔ ቅሪት እና ተከታዮቻቸው ጉዳይ የአንድ ሰሞን ዕብደት ነች። ዘፋኙ ጨሮሶታል

አካሌ - ይዠሽ እልም ነው፣
ጉድ አንድ ሰሞን ነው።

ያሳለፍነው ነገር ሁሉ ትግራይ ውስጥ ሰሞነኛ ነው - ብዙዎች ማመን አቅቸው ነው

Re: ወያኔን የመደምሰሱ ሂደት በኢኮኖሚው መስክ

Posted: 08 Jun 2021, 12:48
by Horus
ይህ የወያኔ 12 ፕላን ድሮም የነበረ ነው ። ለ27 አመት ሰርተውት ደሞ 3 አመት ሙሉ አደራጅተውት ሞክረውት ያልተሳክሳው ከዚህ በኋላ አደርገዋለሁ ማለት መሳቂያ ነው ። በህይወቱ እያለ ሞትን ማሸነፈ ያቃተው ሞቴ እነሳለሁ ይላል ተብሏልኮ ። ይህ ባለ 12 ፕላን ከሞት በፊት የታየ ህልም ነው።