Red Level 4 means very dangerous - DO NOT TRAVEL stage
In other words, ሃገሪቱ 'ከፍታ' ላይ ነች::
ለፍላፊው ሰውዬ ና ደናቁርት (uninformed) ደቀ-መዝሙሮቹ፣ "እምዬ አትፈርስም፣ መፅሃፍ-ቅዱስ ውስጥ 44 ጊዜ ስለተጠቀሰች"፣ ቅብጥርሴ ሲሉ ይውላሉ፣ ሶርያ የዛን በርካታ እጥፍ መፅሃፍ ቅዱስ መጠቀሷን እንደማያውቁ። የሃገር መፍረስ እንደ ፋሲካ ዶሮ መገነጣጠል ይመስለዋል። ሃገር የሚፈርሰው፣ ከደም መፋሰሱ ባሻገር፣ ህዝብን ከህዝብ የሚያስተሳስረው ድር (fabric) ሲበጠስ፣ የጋራ ስነ-ልቦናና ራእይ ሲከስም ነው። That's what's exactly happening.
In just three years, they turned a country that had been in a high economic growth trajectory and relative peace into a war zone and failed nation.



https://www.facebook.com/o.Californicat ... 6681114295