Page 1 of 1

ኢዜማ፣ የኢዜማ ባለስልጣናት እና ኢሳት በቀድሞ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች የቀብር ስነስርዓት ላይ እንድይገኙ/እንዳይመጡ ተጠየቁ!!

Posted: 07 Jun 2021, 19:36
by Wedi
ከዚህ በታች በደብዳቤ መልክ የተያያዘው (attached) የሆነው ፅሁፍ የጋሞ ልጆች ኤርትራ በረሃ ሳሉ በእነ ዶ/ር ብርሐኑ ነጋ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ፣ ኢሳትና በድርጅታቸው ግንቦት ሰባት በተፈፀመባቸው ክህደት የተሰውት የጋሞ ልጆች አፅም በሚያርፍበት ቀን የኢሳት ሚዲያም ሆነ የግንቦት ሰባት (ኢዜማ) አመራሮች በዕለተ ቀኑ እንዳይገኙ ለጋሞ ዞን አስተዳደሮችና የፀጥታ አካላት ያሳሰቡበት ነው። አቤት የእነ ዶ/ር ብርሐኑ ነጋ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ፣ ግንቦት ሰባትና ኢሳት ግፍና ውርደት😱

ለዚህም እኮ ነው ጋሞዎች የሰውነት ውሃ ልክ የምንላቸው💚💛❤ Via Bitania Fasiledes

Please wait, video is loading...

Re: ኢዜማ፣ የኢዜማ ባለስልጣናት እና ኢሳት በቀድሞ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች የቀብር ስነስርዓት ላይ እንድይገኙ/እንዳይመጡ ተጠየቁ!!

Posted: 07 Jun 2021, 21:43
by Horus
ወዲ የሚባል ቆሻሻ ቀን ያለፈበት ወያኔ


Re: ኢዜማ፣ የኢዜማ ባለስልጣናት እና ኢሳት በቀድሞ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች የቀብር ስነስርዓት ላይ እንድይገኙ/እንዳይመጡ ተጠየቁ!!

Posted: 08 Jun 2021, 03:23
by Wedi
Horus wrote:
07 Jun 2021, 21:43
ወዲ የሚባል ቆሻሻ ቀን ያለፈበት ወያኔ


በቀብር ስርዓቱ ላይ እንዳትገኙ ተብላችኋል!! መልክቱን ለባንዳ አለቆችህ አድርስ!! :lol: :lol: :lol:

Re: ኢዜማ፣ የኢዜማ ባለስልጣናት እና ኢሳት በቀድሞ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች የቀብር ስነስርዓት ላይ እንድይገኙ/እንዳይመጡ ተጠየቁ!!

Posted: 08 Jun 2021, 04:14
by Guest1
ኢዜማ በተደጋጋሚ ስህተት ውስጥ ይገባል። መሪዎቹ ለምሳሌ አንዳርጋቸው ''አማራ ብሄር'' ላይ ጥያቄ ማንሳቱና እኔ ቅድመ አያቴ ኦሮሞ... መዘባረቁ። በቅርብ ጊዜ ደግሞ ብርሃኑ ነጋ ''መጤ'' ማለቱ ... ስቱፒድ! ምን ነክቷቸው? ሁለቱም የራሳቸው ድክመት ቢኖራቸውም ዋናው ከአማራ ፓለቲከኞች ጋር የጀመሩት የብሽሽቅ ፓለቲካ። አቁሙ!! stop it!!
የጋሞ ልጆች አፅም በሚያርፍበት ቀን የኢሳት ሚዲያም ሆነ የግንቦት ሰባት (ኢዜማ) አመራሮች በዕለተ ቀኑ እንዳይገኙ ለጋሞ ዞን አስተዳደሮችና የፀጥታ አካላት ያሳሰቡበት ነው። አቤት የእነ ዶ/ር ብርሐኑ ነጋ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ፣ ግንቦት ሰባትና ኢሳት ግፍና ውርደት
ይህ አጥብቆ አንድነትና ኢትዮ የሚለው ኢዜማ ላይ የተለመደ የስም ማጥፋት ዘመቻ ነው። አይገርምም!