Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 07 Jun 2021, 19:36
ከዚህ በታች በደብዳቤ መልክ የተያያዘው (attached) የሆነው ፅሁፍ የጋሞ ልጆች ኤርትራ በረሃ ሳሉ በእነ ዶ/ር ብርሐኑ ነጋ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ፣ ኢሳትና በድርጅታቸው ግንቦት ሰባት በተፈፀመባቸው ክህደት የተሰውት የጋሞ ልጆች አፅም በሚያርፍበት ቀን የኢሳት ሚዲያም ሆነ የግንቦት ሰባት (ኢዜማ) አመራሮች በዕለተ ቀኑ እንዳይገኙ ለጋሞ ዞን አስተዳደሮችና የፀጥታ አካላት ያሳሰቡበት ነው። አቤት የእነ ዶ/ር ብርሐኑ ነጋ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ፣ ግንቦት ሰባትና ኢሳት ግፍና ውርደት
ለዚህም እኮ ነው ጋሞዎች የሰውነት ውሃ ልክ የምንላቸው
❤ Via Bitania Fasiledes
Please wait, video is loading...
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42677
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Jun 2021, 21:43
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 08 Jun 2021, 03:23
-
Guest1
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Post
by Guest1 » 08 Jun 2021, 04:14
ኢዜማ በተደጋጋሚ ስህተት ውስጥ ይገባል። መሪዎቹ ለምሳሌ አንዳርጋቸው ''አማራ ብሄር'' ላይ ጥያቄ ማንሳቱና እኔ ቅድመ አያቴ ኦሮሞ... መዘባረቁ። በቅርብ ጊዜ ደግሞ ብርሃኑ ነጋ ''መጤ'' ማለቱ ... ስቱፒድ! ምን ነክቷቸው? ሁለቱም የራሳቸው ድክመት ቢኖራቸውም ዋናው ከአማራ ፓለቲከኞች ጋር የጀመሩት የብሽሽቅ ፓለቲካ። አቁሙ!! stop it!!
የጋሞ ልጆች አፅም በሚያርፍበት ቀን የኢሳት ሚዲያም ሆነ የግንቦት ሰባት (ኢዜማ) አመራሮች በዕለተ ቀኑ እንዳይገኙ ለጋሞ ዞን አስተዳደሮችና የፀጥታ አካላት ያሳሰቡበት ነው። አቤት የእነ ዶ/ር ብርሐኑ ነጋ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ፣ ግንቦት ሰባትና ኢሳት ግፍና ውርደት
ይህ አጥብቆ አንድነትና ኢትዮ የሚለው ኢዜማ ላይ የተለመደ የስም ማጥፋት ዘመቻ ነው። አይገርምም!