Page 1 of 1

የብልጽግና ድለላ የምርጫ ፕሮፓጋንዳ በራሱ ላይ እየባረቀ ነው!

Posted: 07 Jun 2021, 13:39
by Horus
ይሀው በዚህ ሰሞን የፕሮጀክቶች ምርቃትና አዳዲ መሰረተ ድንጋይ ማኖር፣ ለጎሳው የባህል ማዕከል ፣ መሬት ምናምን ማደል ጦፎዎአል። ሕዝቡ ግን እቁቡን በልቶት እየተቸው ነው።