Page 1 of 1

Alternative facts Ethiopians need to internalize in the process of eritreanizing Ethiopia

Posted: 06 Jun 2021, 07:53
by sarcasm
ኢትዮጵያን እንደ ኤርትራ ለማድረግ የተነደፈው መርሐግብር ግቡ እንዲመታ፤ እያንዳንዱ እትዮጵያዊ የሚከተሉት "እውነቶች" ማታ ወደ እንቅልፍ ሲሄዱና ጧት በትራበ ሆድ መድገም ኣለባቸው።


1. ዓለም ሙሉ ይጠላናል ዓለም ሙሉ ተነስቶብናል

2. ዓለም 360 ዲግሪ በእኛ ዙሪያ ትሽከረከራለች

3. ከዓለም የበለጥን አንደኛ ነን

4. ማባሪያ የሌለው ውስልትና

5. ዓለም ሁሉ ስህተት ነው : እኛ ነን ልክ

6. እርዳታ ይቅርብን ራሳችን እንችላለን

7. ጥቁር ስለሆንን ጫና ተደረገብን (በውስጥ ጥቁር አይደለንም)

8. አሜሪካ ትቀናብናለች

9. ህዝብ ስንጨፈጭፍ በሉዓላዊነታችን ጣልቃ አትግቡብን

10. ዓለም ከእኛ ልትማር ይገባል