Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 06 Jun 2021, 05:29
የደፂ መሞት ተከትሎ በየጣሻው ተበትኖ የነበረው የኣሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ትጥቃቸው እየፈቱ በብዛት ወደ ከተማ እየገቡ መሆኑ ተረጋግጧል። የጁንታ ደጋፊ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ከሁለት አመት በፊት በፌስቡክ ገፁ ስለ ሶሻል ሚዲያ የተናገረውን ያሁን ንግግር በማስመሰል የነሱ መንጋ ተከታይ ለማደናገር እየሞከሩ ነው።
የጁንታው ደጋፊ አንደኛ መለያው ውሸት ነው። በውሸት ፕሮፖጋንዳ ህዝብ እያደናገሩ ውጪ ላለው የትግራይ ተወላጅም እውነት እየመሰለው ተደናግሮ ይገኛል። የጁንታ ደጋፊ ብዙ የማስታወስ ችሎታ የለውም ለዛ ነው በቀላሉ የሚያደናግሩት። ጁንታው ከሽፍትነት ተግባር ውጪ ሌላ ለማድረግ አቅሙም ሞራሉም የለውም። ዶ/ር ደብረፅዮንን ሞት ወደናንተ ማቅረባችን ያታወቃል። የጁንታው ደጋፊ የዶ/ር ደብረፅዮን ሞት ለመደበቅ እየሞከረ ነው ለዛሬ አልተሳካም።
