Page 1 of 1

Africa Beyond Aid የማትለምን ኢትዮጵያ እንፍጠር ! የጋና ፕሬዚዳንት

Posted: 05 Jun 2021, 23:31
by Horus

Re: Africa Beyond Aid የማትለምን ኢትዮጵያ እንፍጠር ! የጋና ፕሬዚዳንት

Posted: 06 Jun 2021, 01:01
by Guest1
ኢትዮ ስፋት 10ኛ የህዝብ ብዛት 2ተኛ 117 ሚልየን/ ጋና ስፋት 32ኛ የህዝብ ብዛት 30 ሚልየን። ከኢትዮጵያ ጋር ማነጻጸር እንዴት ይቻላል?
ምን አለ?
ፈረንጆችጋ ሄዶ ክክክክክክክ
የተለመደ African migrants፣ drowned blabla የአፍሪካ ህዝብ ብዛትና ደግሞ ድፍረቱ የአፍሪካ ጥሬ ሃብት የአፍሪካ አንድነት ሳይኖር! በመጨረሻም ለስፔይንና አውሮፓን ጋበዘ። ለአለቆቹ ያደረገው ንግግር ነው።
መፍትሄው
በራስ መተማመን/ የአገር ውስጥ ዲሞክራሲና የሰብኣዊ መብቶችን ማክበር/የአፍሪካ አንድነትና የራሳቸውን ገንዘብ መፍጠር

Re: Africa Beyond Aid የማትለምን ኢትዮጵያ እንፍጠር ! የጋና ፕሬዚዳንት

Posted: 06 Jun 2021, 01:31
by Horus
Guest1 wrote:
06 Jun 2021, 01:01
ኢትዮ ስፋት 10ኛ የህዝብ ብዛት 2ተኛ 117 ሚልየን/ ጋና ስፋት 32ኛ የህዝብ ብዛት 30 ሚልየን። ከኢትዮጵያ ጋር ማነጻጸር እንዴት ይቻላል?
ምን አለ?
ፈረንጆችጋ ሄዶ ክክክክክክክ
የተለመደ African migrants፣ drowned blabla የአፍሪካ ህዝብ ብዛትና ደግሞ ድፍረቱ የአፍሪካ ጥሬ ሃብት የአፍሪካ አንድነት ሳይኖር! በመጨረሻም ለስፔይንና አውሮፓን ጋበዘ። ለአለቆቹ ያደረገው ንግግር ነው።
መፍትሄው
በራስ መተማመን/ የአገር ውስጥ ዲሞክራሲና የሰብኣዊ መብቶችን ማክበር/የአፍሪካ አንድነትና የራሳቸውን ገንዘብ መፍጠር
አያ ገስቶ ጋናኮ በአፍሪካ ቁጥር 1 ዴሞክራቲክ አገር ነች! ምን እንደ ምታወራም ግራ የገባህ ይመስላል?

Re: Africa Beyond Aid የማትለምን ኢትዮጵያ እንፍጠር ! የጋና ፕሬዚዳንት

Posted: 06 Jun 2021, 02:05
by Guest1
አያ ገስቶ ጋናኮ በአፍሪካ ቁጥር 1 ዴሞክራቲክ አገር ነች! ምን እንደ ምታወራም ግራ የገባህ ይመስላል?
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ