Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ሰበር ዜና: ጭንቀት ውስጥ ያለው ዓብይ አህመድ ዘመናዊ ድሮኖች ገዛ
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=260382
Page
1
of
1
ሰበር ዜና: ጭንቀት ውስጥ ያለው ዓብይ አህመድ ዘመናዊ ድሮኖች ገዛ
Posted:
05 Jun 2021, 18:17
by
Thomas H
በአሜሪካ ትእዛዝ አረቦች ለዓብይ ምንም አይነት መሣሪያ እንዳይሰጡት ተወሰነ::ስለዚህ አሁን ቤት ባፈራው ድሮን እድሉን ሊሞክር ነው:: እኛ ግን ደጋግመን ተናግረናል ዓብይ እና ብልፅግናዎች እጅ ከመስጠት ሌላ ምንም አማራጭ የላቸውም