ኢዜማ እንኳን ለመጤ ለኢ/ያዊም ቢሆን ልዩ ጥቅም የለም ብሏል::እኔ ግን ልዩ ጥቅምን እደግፋለሁ!
Posted: 05 Jun 2021, 16:46
በሃሳብ ለሚይምን ጥያቄው ክፋት የለውም:: ጠያቂዎች ግን አተገባበሩንም ምላሹንም ለመቀበል ግን ገና ሌላ 150 አመት መሰልጠን ይጠበቅባቸዋል::
የልዩ ጥቅምን መብት ለማስተናገድ ምላሹ ይህ ነው::
ማንኛውም አህያ የጫነም ገበሬ ይሁን ቦት ጫማ ያደረገ ግብር ከፍሎ ወደ አአ እንዲግባ ይደርጋል:: የሰውም የምኪናም ኬላ ኢዜማ ይሠራል::
ከዚህ የተሰበሰበው ለልዩ ጥቅም ክፍያ ይውላል::
በአጭር ጊዜ ውስጥ በከተማ ግብርና አአ ራሷን እናስችላታለን
በአአ የራሷ የከርሰ ምድር ውሃ እንቆፍርላታለን:: አበቃ::
እለቀ::
የልዩ ጥቅምን መብት ለማስተናገድ ምላሹ ይህ ነው::
ማንኛውም አህያ የጫነም ገበሬ ይሁን ቦት ጫማ ያደረገ ግብር ከፍሎ ወደ አአ እንዲግባ ይደርጋል:: የሰውም የምኪናም ኬላ ኢዜማ ይሠራል::
ከዚህ የተሰበሰበው ለልዩ ጥቅም ክፍያ ይውላል::
በአጭር ጊዜ ውስጥ በከተማ ግብርና አአ ራሷን እናስችላታለን
በአአ የራሷ የከርሰ ምድር ውሃ እንቆፍርላታለን:: አበቃ::
እለቀ::