Page 1 of 1

ምን ይላል? አስገራሚና አሳፋሪ ባህሎች

Posted: 05 Jun 2021, 06:15
by Guest1
አሁን ሲመለከት የነበረው ዩቲዩብ ቪድዮ (አርእስት አስገራሚና አሳፋሪ ባህሎች )

እንደዝህ ይጀመራል። ለምሳሌ ፈረንጆች በሹካና ማንኪያ ይበላሉ እኛ ግን በእጃችን። :oops: ፈረንጆች በርገራቸውን በሹካ ነው? በእጃቸው የሚበሉት ሌላ ምግብስ የለም? ሌላው ቢቀር ዳቦ በጃችው አይቆርሱም? ጣታቸውን አይልሱም? ደግሞ አሳፋሪነቱ ለማን? ለፈረንጆች? ሁልጊዜ ራስን ዝቅ ማድረግ!

ለመሆኑ ፈረንጆች ከመቼ ወዲህ ነው በሹካና ማንኪያ መብላት የጀመሩት? ምክንያቱስ ምን ነበር? ማን አስተማራቸው? የፈጣሪ ተስጦ ነበር? እንደ ፈረንጅ ለመሆን ምን ያስፈልጋል? ሹካና ማንኪያ ብቻ? ጠሬጴዛውስ? ጠሬጼዛና ወንበሩን ሳሎን ወይስ ኩቺና ነው? ዬት ይሁንላቸው ለክብርነታቸው?

አቆሰላችሁን እኮ! ምድረ ድንጋይ ራ* ዝም በል!

Admins
ቪዲዮና ፎቶ እንዴት መለጠፍ እንደሚቻል step by step guide please.

Re: ምን ይላል? አስገራሚና አሳፋሪ ባህሎች

Posted: 05 Jun 2021, 07:20
by Follower
Guest1 wrote:
05 Jun 2021, 06:15
አሁን ሲመለከት የነበረው ዩቲዩብ ቪድዮ (አርእስት አስገራሚና አሳፋሪ ባህሎች )

እንደዝህ ይጀመራል። ለምሳሌ ፈረንጆች በሹካና ማንኪያ ይበላሉ እኛ ግን በእጃችን። :oops: ፈረንጆች በርገራቸውን በሹካ ነው? በእጃቸው የሚበሉት ሌላ ምግብስ የለም? ሌላው ቢቀር ዳቦ በጃችው አይቆርሱም? ጣታቸውን አይልሱም? ደግሞ አሳፋሪነቱ ለማን? ለፈረንጆች? ሁልጊዜ ራስን ዝቅ ማድረግ!

ለመሆኑ ፈረንጆች ከመቼ ወዲህ ነው በሹካና ማንኪያ መብላት የጀመሩት? ምክንያቱስ ምን ነበር? ማን አስተማራቸው? የፈጣሪ ተስጦ ነበር? እንደ ፈረንጅ ለመሆን ምን ያስፈልጋል? ሹካና ማንኪያ ብቻ? ጠሬጴዛውስ? ጠሬጼዛና ወንበሩን ሳሎን ወይስ ኩቺና ነው? ዬት ይሁንላቸው ለክብርነታቸው?

አቆሰላችሁን እኮ! ምድረ ድንጋይ ራ* ዝም በል!

Admins
ቪዲዮና ፎቶ እንዴት መለጠፍ እንደሚቻል step by step guide please.
የተከብርክ ኢንግዳ1

ኣድሚን ኣደለሁም፡ባኣቅመን ልተባበርህ ብየ ነው የገባሁት፡
ልምሳለ ፡የዩትዩብ ሊንኩን ኮፒ ኣርገህ በቀጣ እዚ paste ኣርገው፡
ስእል ፡ፈስቡክ፡ ወዘተ ኮሆነ ዶሞ፡
[ስእል] ሊንክ [/ስእል] [imag] [/imge]
[ፈስቡክ] ሊንክ[/ፈስ ቡክ] [fcebook][/fcebook]
ኣይ ሆፕ የሂ ትንሽ ያግዛል።