Page 1 of 1

አገሪቷን እያማረረ ያለ ነገር- የሲሚንቶ ዋጋ በጣም መወደድ? መንግስት ምን አስቧል?

Posted: 05 Jun 2021, 01:37
by Abaymado
ከሁለት ዓመት በፊት የሲሚንቶ ዋጋ ከ 140 ብር በታች ነበር :: አሁንስ? 700 ብር!!

እንዴት ሊሆን ቻለ? ስሚንቶ ፋብሪካ ነው ያቆመው? መሶበ ስሚንቶ? ምን ያህል አስተዋፅኦ ነበረው? የመሶበ ችግር አይመስልም:: እና ምንድነው ችግሩ?


ኬንያ 600 ሽልንግ ( 224 ብር)
ናይጀርያ 3500 niara (340 ብር )
ደቡብ አፍሪካ 32።5 rand (429 ብር )

ለምን ለግዜው ከኬንያ አናስገባም