ቻይና ለኢትዮጵያ ብድር የምታበድረው እንዴት ነው?
Posted: 04 Jun 2021, 16:59
ለመሆኑ ስንቶቻችን ከቻይና ስንት ብድር እንዳለብን እናውቃለን? የብድሩ አይነት ምንድን ነው? የብድሩ መያዛ ምንድን ነው? ስንት ወለድ እንከፍላለን? ብድሩን መክፈል ሲያቅተን ቻይና ምንድን ነው የምታደርገው?
https://carnegieendowment.org/2021/06/0 ... -pub-84648
https://carnegieendowment.org/2021/06/0 ... -pub-84648