Page 1 of 1

ሰበር፣ በሽረ እንዳባጉና በምትባለው ኣነስተኛ ከተማ የፀጥታ ሃላፊውና 3 የፀጥታ ኣባላት በኣጠቃላይ 4 (ኣራት) በኣሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ተገድለዋል!!!!

Posted: 04 Jun 2021, 15:16
by Ejersa
ዛሬ በሽረ ኣካባቢ በምትገኘው እንዳባጉና በምትባለው ኣነስተኛ ከተማ ኣሸባሪው የህወሓት ታጣቂዎች ኣሁንም ህዝባችን እንዳይረጋጋ በገዛ ህዝባቸው ጭካናቸው ኣጠናክረው ቀጥለውበታል። እንሆ የከተማዋ ምክትል ኣስተዳደሪና የፀጥታ ሃላፊው ኣቶ ተድሮስን ጨምሮ 3 የፀጥታ ኣባላት በኣጠቃላይ 4 (ኣራት) ህዝባቸው ለማረጋጋትና ለማገዝ ሲሰሩ የነበሩት ወገኖቻችን በኣሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ተገድሏል።ተጋሩ በተጋሩ በገዛ ቤታቸው መገደል ኣጠናክረው እየሄዱበት ይገኛል።

Re: ሰበር፣ በሽረ እንዳባጉና በምትባለው ኣነስተኛ ከተማ የፀጥታ ሃላፊውና 3 የፀጥታ ኣባላት በኣጠቃላይ 4 (ኣራት) በኣሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ተገድለዋል!!!!

Posted: 04 Jun 2021, 16:02
by Hameddibewoyane
:shock: :shock: :shock: :shock:
Ejersa wrote:
04 Jun 2021, 15:16
ዛሬ በሽረ ኣካባቢ በምትገኘው እንዳባጉና በምትባለው ኣነስተኛ ከተማ ኣሸባሪው የህወሓት ታጣቂዎች ኣሁንም ህዝባችን እንዳይረጋጋ በገዛ ህዝባቸው ጭካናቸው ኣጠናክረው ቀጥለውበታል። እንሆ የከተማዋ ምክትል ኣስተዳደሪና የፀጥታ ሃላፊው ኣቶ ተድሮስን ጨምሮ 3 የፀጥታ ኣባላት በኣጠቃላይ 4 (ኣራት) ህዝባቸው ለማረጋጋትና ለማገዝ ሲሰሩ የነበሩት ወገኖቻችን በኣሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ተገድሏል።ተጋሩ በተጋሩ በገዛ ቤታቸው መገደል ኣጠናክረው እየሄዱበት ይገኛል።

Re: ሰበር፣ በሽረ እንዳባጉና በምትባለው ኣነስተኛ ከተማ የፀጥታ ሃላፊውና 3 የፀጥታ ኣባላት በኣጠቃላይ 4 (ኣራት) በኣሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ተገድለዋል!!!!

Posted: 04 Jun 2021, 18:23
by Weyane.is.dead
Shi.ntam weyanes are only good at killing civilians. Their deaths won't be in vain. They will be the unsung heroes of Tigray that died defying terrorist tplf.

Posted: 04 Jun 2021, 20:28
by Weyane.is.dead
Weyane.is.dead wrote:
04 Jun 2021, 18:23