Page 1 of 1

የኤርትራን ሰራዊት ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ

Posted: 03 Jun 2021, 15:52
by Zmeselo


ፖለቲካ
የኤርትራን ሰራዊት ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ

በጦርነቱ ምክንያት የተዘጉትን የሽሬ እና ሁመራ አውሮፕላን ጣቢያዎችን ለመክፈት ዝግጅት መጀመሩም ተጠቁሟል

አል-ዐይን

https://am.al-ain.com/article/ethiopia- ... is-started

2021/6/3


መንግስት በትግራይ ጉዳይ ሁሉን አቀፍ ውይይት ሊያደርግ መሆኑን አቶ ደመቀ መኮንን ገልፀዋል

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ጉዳይ ያዘጋጀውን የምክክር መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ አካሂዷል።

ይህ የምክክር መድረክ በትግራይ በተሰሩ ስራዎች ዙሪያ እና በተለያዩ ተቋማት እየተነሱ ባሉ ቅሬታዎች ላይ ግልጸኝነትን መፍጠር ዓላማው አድርጓል።

በዚህ መድረክ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የሰላም ሚኒስትር፣ የመከላከያ ሚኒስትር፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ፣ የኢንሳ ዳይሬክተር፣ የአደጋ መካለከል እና ዝግጁነት ኮሚሽነር፣ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች እንዲሁም ሌሎች የዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ተገኝተዋል።



ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዚህ ጊዜ እንዳሉት፣ መከላከያ ሰራዊት በክልሉ ሕግ በማስከበር ስራ ውጤታማ ስራ አከናውኗል።

ሰራዊቱ በተለያዩ አገራት ተሰማርቶ “ውጤታማ ስራ አስመዝግቧል” ያሉት ሚኒስትሩ በትግራይ ሰራዊቱ ፈጸማቸው ተብለው የሚነሱ
የስም ማጥፋት ዘመቻዎች ተቀባይነት የላቸውም
ብለዋል።



የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል በበኩላቸው በትግራይ ክልል በተፈጠረው ቀውስ ምክንያት ለሰብዓዊ መብት እርዳታ የተጋለጡ 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዜጎችን በሶስት ዙር ድጋፍ ተደርጎላቸዋል ብለዋል።

ከምዕራብ ትግራይ የተፈናቀሉ 1 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዜጎችን ወደ ቀድሞ ቤታቸው ለመመለስ ከትግራይ እና አማራ ክልል አስተዳደር ጋር ውይይት በመደረግ ላይ መሆኑንም ሚኒስትሯ ተናግረዋል።



ይህ በዚህ እንዳለም 46 ነጥብ 5 በመቶ የሚሆኑ የጤና መሰረተ ልማቶች አገለግሎት በመስጠት ላይ እንደሆኑ ተገልጿል።

በክልሉ ለእርሻ ምቹ ከሆነው መሬት ውስጥ 70 በመቶ ወይም 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ለመኸር እርሻ ዝግጁ በመደረግ ላይ ከመሆኑም በተጨማሪ ምርጥ ዘር እና ሌሎች ግብዓቶች ዝግጁ መሆናቸውንም ወይዘሮ ሙፈሪያት ተናግረዋል።

በጦርነቱ ወድመው የነበሩ የጨርቃጨርቅ እና ሲሚንቶ ፋብሪካዎች ወደ ምርት መግባታቸውም የተገለጸ ሲሆን አገለግሎት ሰጪ የመንግስት ተቋማትም ቀስ በቀስ በመከፈት ላይ እንደሆኑ በምክክር መድረኩ ላይ ተገልጿል።

በክልሉ በሰብዓዊ መብት ጥሰት ተሳትፈዋል የተባሉ 60 ተጠርጣሪ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በሕግ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን የተናገሩት ወይዘሮ ሙፈሪያት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከመንግስታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብት ደርጅት ጋር በመቀናጀት ተጨማሪ ምርመራ እነደሚያደርግም አክለዋል።

የአገር መከላከያ ሚኒስተሩ ዶክተር ቀነዓ ያደታ በበኩላቸው የኤርትራን ሰራዊትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ገልጸዋል።

የሕወሓት ኃይል ከአገር መከላከያ ሰራዊት ጋር መዋጋት በሚያስችለው ቁመና ላይ አይደለም ያሉት ሚኒስትሩ፣ ሕወሓት በኪስ ቀበሌዎች ላይ የደፈጣ ጥቃት ለማድረስ እየሞከረ መሆኑን ተናግረዋል።



በትግራይ ክልል የሰብዓዊ መብት ድጋፍ ለማድረግ የሚንቀሳቀሱ የረድዔት ተቋማት ሰራተኞች የሚጠቀሙባቸው የኮሙንኬሽን መሳሪያዎች ለወታደራዊ አገልግሎት ሊውሉ እንደማይችሉ የገለጹት ደግሞ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ይግዛው ናቸው።



ያልተፈቀዱ የኮሙንኬሽን መሳሪያዎችን ደብቀው ለማሳለፍ ሲሞክሩ የተያዙ የእርዳታ ድርጅቶች መኖራቸውን እና ኢትየጵያዊ ሰራተኞቻቸውንም ከስራ እያሰናበቱ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ይህ በምንም መንገድ “አይፈቀድም” ሲሉም ዳይሬክተሩ አስጠንቅቀዋል።

የሰብዓዊ ድርጅቶች ድርጊት
ለብሔራዊ ደህንነት ስጋት ሊሆኑ አይገባም
ይህ ሆኖ ከተገኘም
እርምጃ ይወሰዳል
ሲሉ ዶክተር ሹመቴ አሳስበዋል።

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዶክተር አብርሀም በላይ በበኩላቸው በክልሉ ከተወሰኑ ኪስ አካባቢዎች ባለፈ
በአብዛኛው የክልሉ አከባቢዎች ድጋፎች እየተደረጉ ነው
ብለዋል።

የፌዴራል መንግስት እና የክልሉ አስተዳደር በጦርነቱ የወደሙ የቴሌኮሙኒኬሽን እና ሌሎች መሰረተ ልማቶችን መልሶ በመገንባት እና ወደ ስራ በመመለስ ላይ መሆናቸውንም ዶክተር አብርሀም ተናግረዋል።
አሁን የምንፈልገው የቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ ነው
ያሉት ዶክተር አብርሀም ተፈናቃይ ዜጎች ወደ ቀድሞ ቤታቸው መመለስ ስለሚፈልጉ መሰረታዊ የቤት ውስጥ መገልገያዎችን እንዲያገኙ ማድረግ አለብን ብለዋል።



የሁመራ እና ሽሬ አውሮፕላን ጣቢያዎችን አገለግሎት ለማስጀመር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ዶክተር አብርሀም ተናግረዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን በምክክር ጉባኤው መዝጊያ ላይ መንግስት በትግራይ ጉዳይ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ያካተተ ሁሉን አቀፍ ውይይት እንደሚያካሂድ ገልጸዋል።

_______________


A request to withdraw Eritrean troops from the Tigray region of Ethiopia has been made by the relevant Ethiopian authorities and the withdrawal process is undergoing.


- Bilene Seyoum, PM Office Secretary

Re: የኤርትራን ሰራዊት ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ

Posted: 03 Jun 2021, 16:05
by ZEMEN
የኤርትራን ሰራዊት ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ

This a disaster for prime Abiy. Now the most feared forces out, the force that kept Tigryans from killing each other now the Tigryans will eat each other out. Sorry they are animals, they must kept by force but once there is force who stand to them like Shabiya, watch how it unfolds. I don't know how many causality Eritreans paid but getting missiles, rockets and T-72 tanks, hey it is not that bad. Eritrea got strategic weapons.

Re: የኤርትራን ሰራዊት ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ

Posted: 03 Jun 2021, 16:20
by Zmeselo




📷 Mehal Meda መሀል ሜዳ

Re: የኤርትራን ሰራዊት ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ

Posted: 03 Jun 2021, 16:32
by Zmeselo
ZEMEN wrote:
03 Jun 2021, 16:05
የኤርትራን ሰራዊት ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ

This a disaster for prime Abiy. Now the most feared forces out, the force that kept Tigryans from killing each other now the Tigryans will eat each other out. Sorry they are animals, they must kept by force but once there is force who stand to them like Shabiya, watch how it unfolds. I don't know how many causality Eritreans paid but getting missiles, rockets and T-72 tanks, hey it is not that bad. Eritrea got strategic weapons.



ፖለቲካ
በትግራይ ክልል የተጣለው አስቸኳይ ጊዜ ማብቃቱን መንግስት አስታወቀ



3 June 2021

ዮሐንስ አንበርብር

https://www.ethiopianreporter.com/artic ... pea3Aqnk_G

በትግራይ ክልል የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማብቃቱን የፌዴራል ዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ግልጽ አደረጉ።

የፌዴራል መንግስት ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓም መጣሉ የሚታወስ ሲሆን የስድት ወራት ቆይታውም ከተጠናቀቀ አንድ ወር አልፎታል።

ነገር ግን በትግራይ ክልል አሁን ወታደራዊ ኳማንድ ፖስት መኖሩ በነዋሪዎች ዘንድ ግርታን ፈጥሮ ይታያል።

የፌዴራል ዋና አቃቤ ህጉ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) እና የጠቅላይ ሚንስትሩ ቃል አቀባይ ቢልለኔ ስዩም ግንቦት 26 ቀን 2013 ዓም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ ይኸው ጥያቄ ቀርቦላቸው የነበረ ሲሆን፤ ዋና አቃቤ ህግ ጌዲዮን፤ በትግራይ ክልል የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የስድስት ወራት ጊዜ በመጠናቀቁ ተግባራዊነቱ አብቅቷል ብለዋል።

ነገር ግን የፌዴሬሽን ምክር ቤት ባሳለፈው ውሳኔ መሠረት የፌዴራል መንግስት ህግ አስከባሪ ኃይሎች ቆይታ የሚቀጥል እንደሆነ አስረድተዋል።

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 359/95 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የፌዴራል መንግስት ሕገመንግስታዊ ስርዓቱ ላይ ተጋርጧል ያለውን አደጋ ለማስቀረት የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል ውስጥ ጣልቃ እንዲገባ ጥቅምት 28 ቀን 2013 ዓም መወሰኑ ይታወሳል።

በተጨማሪም በወቅቱ የነበረው የትግራይ ክልል መንግስት እና ምክር ቤት እንዲታገድ እና ለፌዴራሉ መንግስት ተጠሪ የሆነ ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም የፌዴሬሽን ምክር ቤት የወሰነ ሲሆን፤ የፌዴራል መንግስት በክልሎች ስልጣን ጣልቃ እንዲገባ እና እርምጃ እንዲወስድ በሚፈቅደው አዋጅ ቁጥር 359/95 መሠረት ሌሎች ሊወሰዱ የሚገባቸውን እርምጃዎች የፌዴራል መንግስት እንዲወሰድ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ትእዛዝ መስጠቱ ይታወሳል።

በዚህ አዋጅ መሠረት የሚቋቋም ጊዜያዊ አስተዳደር በአንድ ክልል ውስጥ የሚኖረው ቆይታ ከሁለት ዓመት እንደማይበልጥ እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ግን የስድስት ወራት ማራዘሚያ ሊፈቀድ እንደሚችል አዋጁ ይደንግጋል።

Re: የኤርትራን ሰራዊት ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ

Posted: 03 Jun 2021, 17:36
by Zmeselo


Danakali’s Colluli set to be a global game changer by becoming world’s first zero carbon SOP producer

The company, which has one of the world’s largest solid salt, near-surface high-grade SOP reserve of 1.1 billion tonnes or 200 years of life of mine, is fully permitted.

Rachel Middleton

https://www.proactiveinvestors.co.uk/co ... 51294.html

Thu 03 Jun 2021


The company has one of the world’s largest solid salt, near-surface high-grade SOP reserve

Danakali Ltd’s (ASX:DNK) (LON:DNK) (OTCMKTS:SBMSF) (FRA:SO3) Colluli Sulphate of Potash (SOP) Project in Eritrea is set to be a global game-changer with the potential to become the world’s first zero-carbon producer of SOP.

The company, which has one of the world’s largest solid salt, near-surface high-grade SOP reserve of 1.1 billion tonnes or 200 years of life of mine, is fully permitted.

Colluli is the only resource in the world that is ideal for SOP production that can be extracted in solid form.

It also has access to solar, wind and one of the world’s greatest geothermal energy systems – the East African rift.

Colluli Mining Share Company (CMSC), is a 50:50 joint venture between Danakali and the Eritrean National Mining Corporation (ENAMCO).

High potential for zero carbon



Colluli can disrupt incumbents in the market, with the capacity to displace all carbon-intensive Mannheim SOP production globally.

The company plans to transition to renewable energy, as it has options to access solar, wind and geothermal energy.

Danakil Basin has predictable sunlight, with African rift system is well-endowed with geothermal energy potential and there is predictable wind resource.

In May 2021, the company demonstrated economic, construction, operational and environmental optimisations at the Water Intake Treatment Area (WITA) using filtered seawater during extensive test-work in the pre-development process for SOP.

It will now rely on a combination of beach well intake, smaller pumping station and greater renewable energy to pump filtered seawater to the SOP processing plant at the Colluli mine site.

Lower costs and higher volumes

Its open cut costs are lower and volumes are higher than underground mining, making it one of the lowest-cost SOP producers in the world.

With a depth of 16 metres, its capital expenditure, including working capital is US$320 million, with a production target of about 1 million tons per annum.

The first two strategic growth phases will produce 944,000 tons per annum (tpa).

It also has robust returns with a net present value (NPV) of US$439 million and an internal rate of return of 31%.

The company has secured US$221 million of senior debt and equity project financing.

Market potential



SOP is currently under-applied in the areas expecting the highest rate of population growth, the majority of which are near to Colluli.

It is close to the established SOP markets of Europe, the Middle East, Southeast Asia and developing markets in Africa.

Demand is driven by the rapidly growing middle class in developing nations, changing dietary preferences and global population growth.

It has a 10-year take-or-pay offtake agreement with EuroChem for up to 100% of its production.

SOP demand and supply dynamics support a robust pricing environment, offering attractive margins for low-cost primary producers like Danakali.

Since 2014, the average SOP price premium to Muriate of Potash (MOP) is US$221 per tonne.

Transport links



Further, no other SOP project is located closer to port infrastructure with the port capacity at Massawa.

The future Anfile Bay port development, about 87 kilometres from site, will create
unrivalled global port advantage.
Multi-commodity potential

Colluli can readily expand to become a multi-commodity premium fertilizer producer.

Once the Anfile Bay is developed, a number of its products can be commercialised, the company said.

COVID-19 impact

The company said no major impact on its operational costs was expected due to the COVID-19 pandemic.

Access to the Colluli site is secured and the company can get people into the country with the one-week quarantine period.

It is power-ready to go, with its renewables integration being investigated by Aggreko. https://www.proactiveinvestors.co.uk/LON:AGK/Aggreko/

Its reverse osmosis plant is near completion and final geotechnical investigations are required.

Re: የኤርትራን ሰራዊት ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ

Posted: 03 Jun 2021, 18:01
by Abdisa
Thank you Eritreans for helping us wipe out the TPLF terrorists. We are forever indebted to you.


Re: የኤርትራን ሰራዊት ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ

Posted: 03 Jun 2021, 18:10
by Zmeselo

Welcomed H.E. Mr. Harold Adlai Agyeman, PR of Ghana to the UN who paid a courtesy visit to @Eritrea_UN. Our discussions covered an array of global and continental issues of mutual interest. Agreed, to work to strengthen Eritrea & Ghana relations 🇪🇷🇬🇭
Amb. Sophia Tesfamariam: @stesfamariam



My congratulations to @Eritrea_UN' s Ambassador Sophia Tesfamariam on her assumption of the Chair of the Africa Group. Thank you, for our exchange on #HLM2021AIDS.
Winnie Byanyima: @Winnie_Byanyima



PR to @UNGeneva Dr. Abdulaziz Alwasil met the Head of the Eritrean Delegation to HRC Amb. Tesfamichael Gerahtu and the Chargé d'affaires of Eritrea Mr. Adem Osman and discussed the bilateral relations and ways to enhance cooperation in international organizations.
KSA Mission UN Geneva: @KSAPermanentGVA

Re: የኤርትራን ሰራዊት ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ

Posted: 03 Jun 2021, 21:28
by Zmeselo




Ethiopia Berates the West: “Condescending”, “Patronising”, “Belligerent”, and “Destructive”

https://addisfortune.news/breaking-news ... structive/

June 3 , 2021

Ethiopian authorities believe their country is under an orchestrated attack that is
condescending in nature, often patronising in tone, belligerent in approach and destructive in the outcome.
Billene Seyoum, the spokesperson of the Prime Minister, said today, June 3, 2021, that there is a concoction of figures and stories about developments unfolding in the Tigray Regional State that is designed to push a particular global narrative
which does not serve the people of Tigray.
Billene's press briefing is the first given by the Prime Minister's Office since war broke out in Tigray between the federal government and its allies, including Eritrea, and forces now known as Tigray Defense Forces (TDF). She made the strong statement amidst calls by western governments to withdraw Eritrean forces from Tigray, a ceasefire, unfettered humanitarian access, independent investigations into atrocities and accountability for the perpetrators. No less than 11 western countries, but Italy, have amplified this call, fearing the ongoing conflict will result in famine.

The government is facilitating the withdrawal of Eritrean troops from Tigray, according to Billene.
The withdrawal of Eritrean troops has already commenced,
Billene said.

It is a statement in sharp contrast given a day earlier by Dina Mufti, spokesperson of the Ministry of Foreign Affairs, who said Eritrean troops would leave when they do.
Hopefully, they will leave one day,
Dina said during his weekly media briefing.

Eritrean troops have been implicated in the killings of civilians in Aksum in late November 2020, according to Gideon Timothewos, attorney general. Of 100 people who have been killed, 40 of them were unarmed and died in a situation where there was no active fighting, an investigation his office undertook disclosed.

The Ethiopian government says it has put 28 soldiers of the Ethiopian National Defense Force suspected of killing civilians under arrest, as well as another 25 for alleged sexual violence, according to the Attorney General.

Four were convicted before a military court, he disclosed.
But the calls the world is echoing have little to do with the wellbeing of the Tigray region, according to the spokesperson. They are instead driven by
other vested interests . . . fabrications are spun for fundraising and relevance.