Page 1 of 1
ሰበር ዜና!!! የትግራይ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ የነበሩት ጀነራል ዮውሃንስ ገ/መስቀል ከስልጣናቸው ተባረዋል!!!!
Posted: 03 Jun 2021, 12:34
by Ejersa
ጀነራል ዮውሃንስ ገ/መስቀል ከባለሃብቶች ጋር በመመሳጠር በመሬት ዘረፋ ተጠምደው ነበር። ግዜው ደረሰና እንሆ ዛሬ ጓዛቸውን ጠቅልለው ከመቐለ እንዲወጡ ተደርጓል። በዚህ ፈታኝና ኣሳዛኝ ግዜ ከህዝብ ጎን የማይቆም ማንኛውም የፓለቲካና የጦር ኣመራር መንቀፍና ማጋለጡ ይቀጥላል። ከዚህ በሃላ ለሚመጣ ኣመራርም ይህ ጥሩ ትምህርት እንደሚሰጥና የተሻለ ሆኖ በመገኘት ህዝቡ ከጎኑ እንዲሰለፍ እንደሚደረግ ይታመናል።

Re: ሰበር ዜና!!! የትግራይ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ የነበሩት ጀነራል ዮውሃንስ ገ/መስቀል ከስልጣናቸው ተባረዋል!!!!
Posted: 03 Jun 2021, 12:43
by Hameddibewoyane
በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው ጀነራሉ ዘራፊ ከመሆናቸው ባሻገር ፍላጎት የነበራቸውም አይመስሉም ነበር። አሁን በጥሮታ ሰታአቸው ግዳጁ ከባድ እንደነበር ከሰሩት ስራ መገመት አይከብድም ነበር።
Ejersa wrote: ↑03 Jun 2021, 12:34