Page 1 of 2

የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው The New American Slogan: Stable & Prosperous HoA?

Posted: 02 Jun 2021, 11:29
by Horus
ፈረንሳይ
አሜሪካ
ቻይና
ሩሲያ
ቱርክ
ኢምሬት
ሳውዲ አረብ
ቀጣር
ግብጽ
ኢትዮጵያ
ኤርትራ
ሱማሌ
ጂቡቲ
...
The Horn: Red Sea Rising.
ይህ የዛሬ 3 አመት በኢንተርናቲኦናል ክራይሲስ ግሩፕ የተዘጋጀ ነው ።




Understanding the geopolitics and geo-economics of the Red sea and Nile. (IISS - Institute of International strategic studies



Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው (10 አስፈላጊ መረጃዎች)

Posted: 02 Jun 2021, 11:41
by Horus
Between Africa and the Middle East: geopolitical Competition in the Red Sea (ISPI)


Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው (10 አስፈላጊ መረጃዎች)

Posted: 02 Jun 2021, 11:55
by Horus
What is UAE doing in the Red Sea: Red Sea rivalries



How Important is the red Sea?


Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው (10 አስፈላጊ መረጃዎች)

Posted: 02 Jun 2021, 12:07
by Horus
The Geopolitics of turkey in the Red sea



Red sea rivalries: Gulf, Horn and New geopolitics of Red sea



US Military and Red Sea


Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው (10 አስፈላጊ መረጃዎች)

Posted: 02 Jun 2021, 12:27
by Horus
Russian Geopolitics in Horn




The Political and Security Dynamics of the Horn of Africa


Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው (10 አስፈላጊ መረጃዎች)

Posted: 02 Jun 2021, 12:40
by Horus
The Changing Politics of the Red Sea .....


Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው (10 አስፈላጊ መረጃዎች)

Posted: 02 Jun 2021, 12:51
by Horus
Chinese Military Base in Djibouti



The Geopolitics of the Indian Ocean



Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው (10 አስፈላጊ መረጃዎች)

Posted: 02 Jun 2021, 13:04
by Horus
ያፍሪካ ቀንድና የቀይ ባህር ሃይል ሚዛን የሚቀይረው መላ ቅጠናውን ያናወጠው አባይ ...

Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው (10 አስፈላጊ መረጃዎች)

Posted: 02 Jun 2021, 13:14
by Guest1
በትንሹ
አረቢያ ኢትዮና የዛሬዋ ሶማሌም ከጥንት ጀምሮ ይተዋወቃሉ።
ግሪኮችም በኑቢያና በበርበራ (አሁንም ይገኛሉ) ቀይ ባህርን ያውቃሉ።
ድሮ የሶማሌ የውሃ ላይ ዘራፊዎች ክክክክ ነበሩ። አሁንም አሉ።
ምክንያት ንግድና ባሪያ መሸጥ ወይ ጉድ!!

ድሮ ከአውሮፓ ወደ ኤዢያ በእግር ነበር። ቱርክን የመሰረቱት ታርታሮች
የታወቀ ከኤዥያ ወደ አውሮፓ የየብስ የንግድ መስመሮች ነበር trade route።
በሆነ ምክንያት አውሮፓና ኤዥያ በኬፕ ታውን በደቡብ አፍሪካ ተሞክሮ ነበር። ክክክክክ
ኮለምበስ በስህተት የነባር አሜሪካን አገር ገባ። ሬድ ኢንዲያንስ የተባሉበት ምክንያት...
ግዙፍ ኔቪ የነበራት የመጀመሪያዋ አገር ክዴንማርክ ነበረች። ደቡብ አፍሪካ ገባች።
ለመጀመሪያ ጊዜ ከአውሮፓ ወደ ኤዥያ የንግድ መርከብ መቼ ነበር? በእንግሊዞች?
ምክንያት ነዳጅና ምርት እንዲሁም የጦር መሳሪያ ለማጓጓዝና ከተቻለ በጦር ለማስገበር

ጂኦፓለቲካ ማለት ምንድነው? በአንድ አካባቢ የሚገኙ አገሮች መሃከል ያለ ግንኙነት? የማይጥም ሸውራራ ቃል ነው። ክክክክክክክክክክክክክክክ

Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው (10 አስፈላጊ መረጃዎች)

Posted: 02 Jun 2021, 13:59
by Horus
በአሁን ወቅት አሜሪካኖች የገልፍ አገሮችን በመጠቀም ኢትዮጵያና ኤርትራ ላይ ተጽዕኖ ለማድረግ እየጣሩ ነው ። አረቦቹን የሚሏቸው ይህ ነው ። እናንተ ገንዘብ ስላላችሁ እና ታሪካዊ ትስስር ስላላችሁ አቢይና ኢሳያስን ከቻይናና ሩሲያ እንዲርቁ ነገሯቸው ነው እያሉ ያሉት ።

አሜሪካኖች ሞኞች ናቸው ። የገልፍ አግሮች ሱማሌዎችን በገንዘብ ገዝተው ወደቦቻቸውን ሊወስዱ ሞከሩ፣ ሆኖም የሱማሌን የክላን ፖለቲካ አርት ስለማያውቁት አሁን ሁሉም አንድ አንድ ወደብ ለመግዛት ያሰቡት እየለወጡ ነው።

ኢትዮጵያና ኤርትራም ላሜሪካ ፍርፋሪ ዶላር ብለው እንደ ማያጎነብሱ አሜሪካኖች አውቀውታል።

ስለዚህ አሜሪካ ቀስ ብሎ ከሰራው ስህተት እያፈገፈገ ነው ። አረቦቹ ላሜሪካ የሰጡት ምክር ቻይናና ሩሲያ ካፍሪካ ቀንድ አይወጡም ስለሆነም አርፋችሁ በሰላም ተፎካከሩ እንጂ በጉልበት ኤርትራም አቢይም አያጎነብሱም ነው ያሏቸው ።

አሁን የትግሬ ጉዳይ እያበቃ ነው ፣ ትህነግ ሞቷል፣ ስንዴ እየታደለ ነው። አሜርካም አውሮፓም አይናቸውን በጨው ታጥበው ፍርፋሪ ዶላር እየወረወሩ ድርድር ይጀምራሉ ። ባፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚ ፉክክር እንፈቅዳለን፣ ልክ እንደ ቴሌሎም ፉክክር ማለት ነው ከዚያ ያለፈ የነሱሳን ድንፋታ ቦታ እንደ ሌለው የገባቸው ይመስለኛል ።


Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው The New American Slogan: Stable & Prosperous HoA?

Posted: 02 Jun 2021, 14:27
by Horus
ይህን ነው ከላይ ያልኩት፤ የረጋና የበለጸገ አፍሪካ ቀንድ እንፈልጋለን አለ አሜርካ! ግን የረጋ አፍሪካ ቀንድ የሚረጋገጠው እንዴት ነው በሚለው ላይ አሜሪካና አረቦቹ አልተስማሙም ። አሜሪካ ድሮውኑ እኛ የሚከፋፍልበት የጎሳ ድርድር፣ የጎሳ ድራማ ነው አሁንንም የሚዘፍነው። የረጋ አፍሪካ ቀንድ ማለት ጠንካራ የኢትዮጶያ መንግስትና አገር ማለት ነው። ያ ማለት ደሞ ወያኔ ሲሞት፣ ኦነግ ሲሞት የዘር ፖለቲካ ሲሞት ነው ። ያን አሜሪካኖች እስካልተቀበሉ ድረስ ይህን መፈርክ ቢተዉት ይሻላ።
የበለጸገ አፍሪካ ቀንድ ማለት ህዳሴን መርዳት፣ ዘመናዊ እርሻችንን መርዳት ነው ። ስለዚህ ከግብጽ ጋር ገጥሞ ኢትዮጵያን መግፋት እስካላቆመ ድረስ አሜርካንን ማመን ጉም መዝገን ነው።


Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው The New American Slogan: Stable & Prosperous HoA?

Posted: 02 Jun 2021, 15:03
by Asmara
ምንነው ወንድሜ ቀይ ባህር ቀይ ባህር ኣበዛህ? ቀይ ባህር ዋናዎች ኣሉት። መቼም ህልም የምከለክልህ ሰው የለም።
(Sorry for my poor Amharic)

Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው The New American Slogan: Stable & Prosperous HoA?

Posted: 02 Jun 2021, 15:51
by Guest1
ባፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚ ፉክክር እንፈቅዳለን፣ ልክ እንደ ቴሌሎም ፉክክር ማለት ነው።
ቴሌን ሸጥኩላችሁ። እርቃኔን ብቀርም ከምታገኙት ትርፍ ለኔ የምትቆርሱት ይበቃኛል። የለም ሰላም ፍጠሩ! ኢንቨስትሜንታችን በከንቱ አይቀርም! በኢኮኖሚው እንዲሳተፉና በአገሪቱም እንዲኖሩ ከተፈቀደላቸው ብኋላ ስላም ከሌለ እንዴትስ ያተርፋሉ እንዴትስ በሰላም ይኖራሉ? ፓለቲካው አይመለከታቸውም! :lol: የቴሌ መስመሩን ማቃጠል ሲጀመርስ? በቀይ ባህር ለችግር ጊዜ ያስቀመጡት ወታደራቸውን አስገብተው ሰላም ያስከብራሉ። በጣም ብልጥ እኮ ነን!!! :lol:

በአፍሪካ ቀንድ በቴሌ ተፎካከሩ? ክክክክክክክክክክክክ ወርቁስ የግብጽ ነው? ነዳጁስ የማን? ኢትዮጵያ የኔ ነው የምትለው ሃብት እስቲ አንድ ተናገር!! አናዳጅ! ዞር በል ክክክክክክ

የአፍሪካ ቀንድ ጂኦ ፓለቲካ ማለት የአሁንና የቀድሞ ጌቶች ማለት ነው። :lol:
ጌቶች / ገባሮች
አሜሪካ ቻይና /ኢትዮጵያ
ቱርክና ግብጽ / ኢትዮጵያ
ፈረንሳይ /ጂቡቲ
ጣሊያን / ኤርትራ ሱማሌ
እንግሊዝ /ግብጽ ሱዳን ሳውዲ ምናልባት ኤሚሬት ቀጣር
እንግሊዝ / ኬንያና ዩጋንዳ

Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው The New American Slogan: Stable & Prosperous HoA?

Posted: 02 Jun 2021, 17:01
by Horus
guest1
እኔ አንድ የማውቀው ነገር አለ፣ እሱም ጸረ ኢትዮጵያው ፕሮፓጋንዳ፣ ዘፈንና ዉሸት ቀስ በቀስ ጸጥ እያለ ነው። ያም የሆነው ወያኔ ስለተደመሰሰ ነው። ሁሉ ነገር ጸጥ እያለ ነው። ሆኖም የወያኔን አሽከርነት የለመዱት አንድ ሌላ አማራጭ ለመያዝ እየተራወጡ ነው ። ምሳሌ ኬኒያ ጦር ማስገባት አንዱ ኬኒያ ደካማ ስለሆነች ከሱማሌ ኢትዮጵያ ኤርትራ ህብረት ለመጠበቅ ነው። ሌላውያው ሽብር ለመከላከል ነው፣ ኢትዮጵያ አካባቢውን የሚጠብቁት የኢትዮጵያ ሰራዊት አቢይ አነሳለሁ ስላለ፣ ሌላው ያው እነ ጂቡቲን ለመጠበቅ ነው ። ያ ወታደራዊ ጉዳይ ነው ። የኢኮኖሚ ፉክክሩ ለላ ነገር ነው። አሜሪካ የኢኮኖሚ እቀባ አድርጋ ባክሪካ ቀንድ ቦታ አይኖራትም፣ ይህን ያውቁታል ። ስለዚህ ዞሮ ዞሮ የአፍሪካ ቀንድ ህብረትን መደገፍ ይኖርባታል ማለት ነው ። የቀረው ሁሉ ማስፍራሪያ ነው።

Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው The New American Slogan: Stable & Prosperous HoA?

Posted: 03 Jun 2021, 02:26
by Guest1
አሜሪካ የኢኮኖሚ እቀባ አድርጋ ባክሪካ ቀንድ ቦታ አይኖራትም፣ ይህን ያውቁታል ። ስለዚህ ዞሮ ዞሮ የአፍሪካ ቀንድ ህብረትን መደገፍ ይኖርባታል ማለት ነው ።
:lol: :lol:
አሜሪካ ወደ ኤዥያ ለመሄድ ቀይ ባህር አያስፈልጋትም።
ቀይ ባህር የአውሮፓና የኤዥያ የንግድ መስመር ነው።
ስለዝህ የሚመለከተው አውሮፓ፤ ቻይናና ህንድ ወዘተ...

ቀይ ባህር የአረቦችና የኢትዮጵያ ንብረት ነበር።
አሁን የአረቦች፤ የኤርትራና የፈረንሳይ ጂቡቲ ናት።
ኢትዮን የቀይ ባህር ጉዳይ አይመለከታትም!!!

ተከራይታ ማእድኗን ብርቱካንና ከብቶቿን መነገድ ትቀጥላለች።
ኪራይ እንዲቀነስላት መደራደር ትችላለች።
ቀይ ባህር ያገባኛል የኔ የኔ ካለች ምን ይከተላታል? ጦርነት።
በጦርነት ህዝቧ እንዲቀነስ ይደረጋል። ወይም ትበተናለች።
አለሁ አለሁ የሚለውን የሰሜን ምሁራን ተብዬዎች ላይ ተጀምሯል። ይቀጥላል።

Who do you think you are?
የምን ጂኦ ፓለቲካ? ተከራይ!!
ዞር በል! :oops:
አናዳጅ!!!

Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው The New American Slogan: Stable & Prosperous HoA?

Posted: 03 Jun 2021, 03:10
by Horus
ከወያኔ ትንቢተኛ ያድነን! ያለ ኢትዮጵያ ጫት፣ ዉህና ካርጎ ጂቡት የሰው መኖሪያ አይደለም ወፍ አይኖርበትም። ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ አፍሪካ ቀንድ ስትሸጥ ያኔ ነው ማ ሃይል እንዳለው ሚታየው ! በዚህ ሳይበር ዘመን እና ባለም የተደነቀ አየር ኢንዱስትሪ ይዘን ገና ስንት ታምር እንሰራለን። ያለነቅ በድሮብንና ላዘር መሳሪያ ዘመን ነው ። ያ ብቻ አይደለም፣ ሁሉ ነገር የለዋወጣል ። በሚቀጥሉት 5 አመታት መድሪቱን አረንጓዴ ሰማዩን መብራት ካደረግን አሁን ያለው ሁሉ ነገር እንዳልነበረ እንለውጠዋለን ። ያፍሪካ ቀንድ ንጉስ ለዘላለም ኢትዮጵያ ሆና ነው የምትቀር !!!

Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው The New American Slogan: Stable & Prosperous HoA?

Posted: 03 Jun 2021, 05:52
by Guest1
የአሜሪካና የአውሮፓ ፈረንጆች የአፍሪካ ቀንድን ጨምሮ ሰፊው የአፍሪካ "የሳሄል ቀጠና" ዋናው የአካራሪ እስልምና የዕደገት ቀጠና እየሆነ መምጣቱን ከተረዱም ቆይተዋል።
የቢን ላድን ሃይማኖት አሜሪካን ያ ሽይጣን ያስባለ ነው። እንዲትጠላ ያደረገ ነውም። ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዝ፤ ምርታቸውን የማይፈልግ ጠረ ኢምፒሪያሊስት ህዝባዊ አብዮታና ፍትሃዊ ንቅናቄ ነበር። የቀኝ ገዥ ጠላት የሆነ፤ ነጻነት ፈላጊ የሆነ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ቢን ላድንን ተከተለ አብዮታዊ መንገድ ጦር ማንሳት አላሁ አክበር ክክክክክ መረጠ። ይኽው ነው ማጋነንም ማሳነስም አያስፈልግም።

ችግሩ እዝህ ላይ ነው። ፋብሪካ ከጠሉ ምን አሰበው? በድሮ አኗኗር በአሚር ወዘተ...ማስተዳደር። ፔትሮላቸውን እየሸጡ ቤተመንግስት እየገነቡ መቀጠል ንደማያዋጣም ከሶሻሊስቱ ሳዳም ሁሴን ክክክክክክ አገሩን ማሳደግ ትቶ ቤተመንግስት እንደ አሚሮች ሲገነባ ከነበረው መማር አልቻሉም። ግሎባላይዜሽን አለምን እያጥለቀለቃት ኋላ መቅረት ራስን ማጥፋት እንደሆን ሳይታያቸው ወደ ላይኛው አለም ተጓዙ። ይቀጥላል።
ሆኖም ግን አንገብጋቢ ጥያቄ አለኝ።
ማነው የፈጠራቸው? አሜሪካ ወይስ ፈረንሳይ ነው? ክክክክክክክ
የሚገረመው ቀይና አረንጓዴ ካርታ ነው። መሰሪ ካርታ!!!
ማደጋስጋር ለምን ሙሉ በሙሉ አረንጓዴ አልሆነችም?
የምስራቁ ባህር ጠረፎችም በቀጭኑ ቀይ ቀለም ለምን ተቀባ?
ኤርትራ፤ ትግራይና አማራ ክልልና በከፊልM ወለጋንም ጨምሮ ቀይ ቀለም ለምን? ክክክክክ ወይ መከራ!!

ይህ ነው ጂኦ ፓለቲካ ማለት!!
የሃይምኖት ጉዳይ አይደለም። የመሬትና የጥሬ ሃብት ጉዳይ ነው። ያ ብቻ አይደለም። እንደ ቢን ላድን ጠረ ኢምፒሪያሊስት የሆኑትን ቀይ ቀለም መቀባትና ማጥፋት ነው።

Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው The New American Slogan: Stable & Prosperous HoA?

Posted: 03 Jun 2021, 10:23
by Horus
የወያኔ ባዶ ድራማ ከተነፈሰ በኋላ ሁሉ ነገር ተፈጥሮአዊ ቦታውን እየያዘ ነው።

ኤርትራ ቀይ ባህርን ያክል እስትራተጂያዊ ሃብትና እድል ይዛ መጠቀም ያልቻለቸው ለብቻዋ ደካማ ስለሆነች ነበር ። ኢትዮጵያ ይህን ያክል የሕዝብና የኢኮኖሚ እምቅ ህያል ይዛ ሃያል ያልሆነቸው አንዱ ምክ ኛት የባህር በር ነበር ።

የኢትዮ ኤርትራ ህብረት፣ ትብብር፣ አንድነት ሁሉን ነገር ለውጦት ቁጭ አለ ። ከታች ሱማሌ ስትጨመርበት ነገ ጂቡቲን ከጥቅም ውጭ አድርገን የቅኝ ገዦችና አሽከሮቻቸውን አደብ ምናስገዛበት ወቅት ደርሰናል ።

ሱዳንና ግብጽ በኢትዮጵያ ምዕራ ድንበሮች አሸባሪ ምናምን መርዳታቸው በጣም ጥሩ ነው ። አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ በሱዳን ድንበር እጅግ ጠንካራ ሲስተሞች መገንባት እና ሱዳንም አላርፍ ካለች እንደ ሱማሌ 4 ወይም አምስት ቦታ መከፋፈል ነው።

ግድቡ ከሆነ የሱዳኖች አባብል ሚታፍሮን የበለጠ የሃቅ ማመልከቻ የለም ። ገርድ አሁን አንድ ኑክሊየር ፈንጂ ማለት ነው ። ዝም ብሎ ተሞልቶ ሲቅመጥ የተጠመደ ኑክሊየር ነው ። ግብጽ እንደ ምትደነፋው በቦምብ አፈርሰዋለሁ ካለቸ ትሞክረው ። መላ ሱዳን እንደ ኖህ ዉሃ ሙሉ በሙል ባባይ ጎርፍ ተሰምጣለች ።

ያባይ ግድብ ፊዚካሊ ሊነካ የማይቻል ፈንጂ ቦምብ ነው። ወደ ፊት ኤሌክትሪክ ስናመርት ሌላ አዲስ የቴክኖሎጂና ሳይበር ጦርነት ሲጀመር ያ ሲመጣ ይታያል ።


ይህ ለኬኒያም ለጂቡቲም የሚያደለግል ማስታወሻ ነው ። ኢትዮጵያን አትንኩ። በኢትዮጵያ ላይ ካሴሩ ተመሳሳይ መልስ ይጠብቃቸዋል ። ልብ በሉ ጂቡቲ በኢትዮጵያ እህል፣ ጫት፣ ዉሃና ኤሌክትሪክ እየኖረች በኢትዮጵያ ላይ ብታሴር መዘዙን ታውቀዋለች !!




Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው The New American Slogan: Stable & Prosperous HoA?

Posted: 03 Jun 2021, 11:17
by gearhead
3 minutes into the first video and i stoped because i was about to vomit.

There is only ONE ORDER:

Value creation and optimization in Agriculture and Manufacturing using assets including money and input in the form of energy etc.politics in the form of enabling environment creation and facilitation.


Period!!!!!!

The enabler of the environment, the politician having a distorted view of himself, acting as the God of the nation-state and by extension the world is the epicenter of all problems!

Re: የአፍሪካ ቀንድ የአለም ጂኦፖለቲካ እምብርት ነው The New American Slogan: Stable & Prosperous HoA?

Posted: 03 Jun 2021, 11:56
by Asmara
Horus wrote:
03 Jun 2021, 10:23
ኤርትራ ቀይ ባህርን ያክል እስትራተጂያዊ ሃብትና እድል ይዛ መጠቀም ያልቻለቸው ለብቻዋ ደካማ ስለሆነች ነበር ። ኢትዮጵያ ይህን ያክል የሕዝብና የኢኮኖሚ እምቅ ህያል ይዛ ሃያል ያልሆነቸው አንዱ ምክ ኛት የባህር በር ነበር ።

የኢትዮ ኤርትራ ህብረት፣ ትብብር፣ አንድነት ሁሉን ነገር ለውጦት ቁጭ አለ ። ከታች ሱማሌ ስትጨመርበት ነገ ጂቡቲን ከጥቅም ውጭ አድርገን የቅኝ ገዦችና አሽከሮቻቸውን አደብ ምናስገዛበት ወቅት ደርሰናል ።
Once upon a time there were two Ethiopian friends, an Amhara man and a Guragie man.
They used to love chatting about geopolitics of our region. The Amhara man said that one of the most upsetting decisions the Weyane took in 1991 was
selling Eritrea to Shaebia (the Eritrean people). Unsurprisingly, the Guragie man replied by saying as long as they made some profit for mama Ethiopia we should all be content.

Horus, I thought you were happy Ethiopia made some profits by selling Eritrea. :lol: :lol: