የኣሜሪካን ማአቅብ ለኢትዮጵያ ህዝብ ኣንድነትና አና ህልውና ሲል ተጠናክሮ መቀጥል ኣለበት ባይ ንኝ
Posted: 02 Jun 2021, 11:27
ቀደም ብዬ አንደገለጽኩት ይሄ ነገር ለኢትዮፕያ ህዝብ በጣም ጥሩ ነገር ነው አንዴት በሉ አስካሁን በወያኔ ዘመን ጀሚሮ ኢትዮጵያ ኣደገች ተመነደገች የየተባለ የውሽት ቀረርቶ ከበሮ ሲደልቅ ህቁ ግን ኣምስት ሚሊዮን ትግሬ በርዳታ አህል የሚተዳደር የተረፈው ደግሞ ከኣላግባብ በላይ በተመደበው በጀት አህል እየተገዛ ለትግሬ ህዝብ በምጽዋት የሚሰጥ ነበር።
ለላው የኢትዮጵያ ህዝብን ሁኔታ ብናይ አንደ ትግሬ ህዝብ ይምጽዋት ቀለብ ባይሰፈርለትም ልም ከሆነው ኣገሩ ወልቃይት፣ራያ፣ጠገደ፣ሁምራ፣ጋምቤላ ከመሳሰሉት ለም መሬት ብግፍ አይተባረረ መሬቱን በጥቂት የትግሬ መሃይም ባላሃብት ነን ባዮች ሌቦች አና ገነራል ነን ባዮች አይተነጠቀ ለውጭ ባለሃብቶች ብትንሽ ኮሚሽን አንዲሁም ሰሊጡን ከሱዳን ጋር በመተባብር ሲዘርፉ ቆይተዋል።
ወደ ኣዲስ ኣበባ ስንመጣ ደግሞ አንዚሁ ኣልጥገብ ባይ ትግሬ ይቀን ጂቦች ትልልቅ ህንጻዎችን በመገንባት ህዝቡ አና መንጊስት ሊያገኝ የሚገባውን ለዲፖማቶች አንድሁም ለተለያዩ ውጪ ኣገር ዜጎች መማከራየት ሲዘርፉ ኖረዋል። የትራንስፖርት አንዲሁም የተለያዮ ፕሮጀችቶችንም የሚጀሩት በኣገሪቱ ስም ከኣልማቀፍ የገንዘብ ተቋማት በደር ለማግኘት አና ገንዘቡን ለመቅራመት አንጂ ኣንደም ኢትዮጵያን ልማሳደግ ብለው የሚሰሩት ነገር ኣልነበረም።
በተቃራኒው በተለያየ የሃገሪቱ ቦታዎች የተጀመሩ የልማት ተቋማትን፣ ገነራቶሮችን፣ ፋብሪካዎችን አየነቀሉ ወደ ትግሬ በመውሰድ ከፍተግኛ ወደመት ኣድረሰዋል። ይባስ ብለው የኣየር ያላችንን አንዳለ ወደ ትግሬ ወስደው ሰራዊቱንም በ ኣራተኛ ክፈል ጀነራል ነን ባዮች ሞልተው አንኩዋን ከሌላ ኣገር ጋር ጦርነት ሊያደርጉ ቀርቶ ይህው ድንቁርናቸው መጥፊያቸው ሆነ።
በምግብ አራስን የመቻል ምረህ ዬላቸውም በነሱ ኣመለካከት ለሚነውም ሆነ ገዝተው ትግሬዎችን ምጽዋት መስጠት ከቻሉ ችግረ የለባቸውም። ችግሩ ግን በጣም ስግብግብ ከምሆናቸው የተነሳ በሃገር ውስጥ የሚመረተውን አህል አና ፍራፍሬ አንዲሁም ኣገሪዋ ውስጥ ያለቱን የቀንድ አና የጋማ ከብቶች በጣም ከፍተግኛ በሆነ ኢንዱስትሪኣል አስኬል ወደ ውጭ ኣረብ ሃገሮች ብረካሽ በመሽጥ ህዝባችንን ለከፍተግኛ የዋጋ ንረት አና የምርት አጥረት ኣጋልጠውት ለብዝበዛ ዳርገውታል።
ይህንንም የሚያደርጉት ፍራፈሬ፤ስጋ፣ዶሮ፣አንቁላል፤ጫት የመሳሰሉት የሚበላሹ (ፔሪሸብል) የሚባሉትን የኢትዮጵያ ኣየርመንገደን ዋና ስራውን ሰው ከማመላለስ ወደ አቃ ኣመላላሽ ነት በመለውጥ ከኢትዮጵያ ህዝብ ኣፍላይ በመንጠቅ አና በመሽጥ ሲዘርፉ ኖረዋል ኣሁንም ብልጽግና አሄንኑ ከነሱ የትማረውን ነው አያደረገ ያለው በተለይ ኦሮሚያ።
የቀንድ ከብቱን፤ ግመሎችን፣ ፍየል፣በግ፣ዶሮ፤ አንቁላል፤ ሰሊጥ፥ኑግ፤ማእደናትን በደረቅ ወደብ በባቡር አና ለላውን ደግሞ በመጀመሪያ ወደ ትግሬ ኣገር በምወሰድ ከዛ ልክ ትግራይ የተመረት በማስመሰል በኤፈርት በሚተዳደሩ ከባድ መኪናዎች ወደ ጂቡቲ በመወሰድ አዛው በቀጥታ ለመንግስት ታክስ ስይከፈሉ በመሽጥ ነብር ሲመዘብሩ ይነበሩት ኣሁን ኣንዳንድ ኣዲስ ኣበባ ውስጥ በተጨማሪም ህገ ወጥ መሳሪያ አና የተልያዮ ምርቶችን ያለ ቀረጥ ወደ ትግራይ በማስገባት ብሎም ወደ ኣዲስ ኣበባ በመላክ ቀረጥ ከፍለው ይሚያስገቡ ነጋዴዎችን ክጨዋታ ውጭ ሲያደርጉ ነበር።
ከጦረነቱ በሁዋላ አና ወያኔ ከወደቀ በሁዋላ ወያኔ ሲያደርገውን የነበረውን ሲያመቻቹ አና በትንሹም ተጠቃሚ የነበሩ የየክልል ሃላፊዎች አና ደርጅቶች ኣጋጣሚውን በመጠቀም የወያኔን ክፍትቦታ በመሙላት ሚዘበራውን ቀጥለዋል። ለዚሁም ጦረነቱ በጣም ምቹ ሁኔታ ፈጥሮላቸዋል
መከላከያ ሰራዊቱ ደንበር የማስጠበቁን ስራ ለክልል ሃይሎች ሰጥቶ ወደ ጦረነቱ ሲገባ አንደን ኦፒዲኦ ኣይነቶቹ ወደ ጦረነት ከመሄድ ፈንታ የወያኔን ኣይነት ዘርፊያ አና የተረኝነት ስሜትን ማራመድ ጀመሩ።
በዋነኛነት የኦሮሚያ መንግስት ቢሆንም የኣፋር፤የሱማሎ፤ይበኒሻንጉል ክልል መንጊስታት ከመሃል ኣገር ከብቶችን፤ግመሎችን፤የጦር መሳሪያዎችን፣በግ፤ፈየል አንዲሁም ማአድናትን ለማከላዊ መንግስት ታክስ ስይከፈሉ ለጎረበት ኣገራትና ኣረብ ሃገራት በመሽጥ ከፍተኛ ሃብት በኣጭር ጊዝዘውስጥ ኣካብተውል።ለዚህም የኑሮ ወደነቱ አንዴት አንደጨመረ ማመላከቻ ንው። ለዚሁም አንድ አነ ሸኔ ፣ሀህዋት አራሱ፤ ይበኒሻንጉል አና የቅማንት ድርጅት ነን የሚሉትን ቡድኖች በመላክ አዝቡ ከርሻው አንዲፈናቀል በማደረግ የቀንድ ከብቱን በረካሽ ዋጋ አንዲ ሽጥ ካልሆነም በሃይል በማዘረፍ በህገውጥ መንገድ በደንበር በኬን ያ አንዲሁም ጂቡቲ በኩል በመሽጥ ከፍተግኛ ምዘበራ ፈጽመዋል ለዚህም የኦሮሚያ መንግስት ከፍተግኛ ኣስተውጾ ኣለው።
የኦሮሚያ ክልል ወደ ጂቡቲ የምያዋስን ቀጥተና ደንበር ስለሌለው በብልጽግና በኩል በሱማሌ አና በኣፋር ምሃል ያሉትን ስምንት ቀበሌዎች በምርጫ ምክኛት ካጋጩ በሁዋላ ኣሁን ምረጫ አንዳይደረግበት ትላንት ወሰነዋል። ያ ማለት ማንም ባለቤት አንዳልሆነና መመቅጠልም የ ኦሮሚያ ክልል ለማደረግ ስራው ተጥናቅቋል። ለዚሁም ዛሬ ከትግራይ ኣንድ ደጋማ ቀበሌ ወስዶ ወደ ኣፋር ክልል አንዲሆን ተደርጓል አንዲሁም ኣጣዬ ላይ የተደረገወ አና ኣሁን መርጫ አንድይካሄደብት የተባለው አንደዚሁ ለኣፋር ለምስጠትና በሱማሌና ኣፋር መሃከል ለኦሮሚያ ወደ ወጭ በሀገውጥ መንገድ ከብት አና ማአድናትን አንዲሁም ጫት አና ፍራፍሬን ለመላክ የሚያስችል ኮሪዶር ለመክፈት ነው።
ስለዚህ የኣመሪካን ማቅቀብ ለኢትዮጵያውያን ጥሩ ነው የምለው አንዚህን ሁሉ ለሃገር ጥቅም የማይሰቱ ህገውጥ የሃገር ሃብት ዘርፊያ መንገዶችን ስለሚዘጋ አና ምረቱ ሃገር ውስጥ ብቻ ስለሚሽጥ የምገብ ዋጋ አና የኑሮ ወደነት በጣም በፍጠነት የቀንሳል። ክልልሎችም የህንን በህገወጥ መንገድ የሚያገኙት የዘፊያ ገቢ ስለሚቆም በመንግስት የሚመደብላቸውን በድግጀት በትክክል ይጠቀማሉ አና መልካም ኣስተዳደር የምጣል አንዲሁም የኣገሪዋ ኣንድነት የጠነክራል።