Page 1 of 1

ትግራይ ውስጥ አንገት የሚቆርጥ ማነው?

Posted: 02 Jun 2021, 00:05
by Jirta
በትግራይ በሚደረገው የህግ ማስከበር ተግባር ብዙ የወያኔ መሪዎች አዙሮ ማየት የማይችለውን አንገታቸውን ከሞቱ በሗላ ተቆርጦ ይገኛል::
እስኪ በህሊናችሁ ሳሉት ሰው ያውም ኢትዮጵያዊ ደግሞም እስላማዊ አይሲኤስ ያልሆነ የጏዱን አንገት በቢላ ገዝግዞ ሲቆርጥ ተመልከቱት? እንዚህ ሰዎች ጤነኞች ነበሩ?
በዚሁ እግረ መንገዴን ልጠይቅ : የአፄ ዮሀንስን አንገትስ ማን ቆረጠው?
ይሄ የህዝብ ግፍ ነው:: ወያኔ እሁን የቀረው ምላሱ ብቻ ነው:: ይህም ለቀጣይ ስድስት ወር የተሰረቀው ዶላር እስኪያልቅ ይጮኻል:: ከዚያማ ከዚህ ወደ ማይማሩተ የቀን ጅሎች: እና ያልጠገቡ ጅቦች እንዞራለን:: ይህ የመንግስት ጥብቅ እና ከባድ እቅድ ነው::
በእኔ ይሁንባችሁ ቃሌን ያዙ:: አትርሱት::
ቻው ወያኔ ለዘለአለም::

Re: ትግራይ ውስጥ አንገት የሚቆርጥ ማነው?

Posted: 02 Jun 2021, 01:59
by Digital Weyane
አንገት ሞቅረጥ ጁንታዎች በደደቢት በረሀ ኡያሉ ያዳበሩት ባህላዊ ጨዋታ ነው። :roll: :roll: