Page 1 of 1

ልክ እና ትክክል!!

Posted: 01 Jun 2021, 06:56
by gearhead
ተስፋዬ ዘለለው የሚባሉ ፣ በልክ የሚሰፋ ሰው ነበሩ!!ስራቸው ባብዛኛው ትክክል ስለነበር በብራንድ ደረጃ በልክ የሰፉት ሱፍ ላይ ስማቸውን ይለጥፉበት ነበር!!

ልክ እና ትክክል አማሽ ናቸው!!

አምሰውኛል እናንተም ታመሱ!!