Page 1 of 1

የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 30 May 2021, 11:58
by Horus
እኔ ሆረስ ቃላት ፈለጣ አይመቸኝም ፣ በቀጥታ ቁም ነገሩ እነሆ!

የዛሬ ሰልፍ ምን ፋይዳ አለው? ምን ትርጉም አለው? በሰሚና ተመልካች ልብና አንጎል ውስጥ ምን አይነት ሃሳብና ስሜት ይቀሰቅሳል? መልሱ ብዙ ነው።

አንድ፣ የኢትዮጵያ ወጣት ብሄራዊ ስሜት ላይ የአድዋን ንቃተ ህሊና ይጭራል። የኢትዮጵያዊያን ነጻ ሕዝብነት መለኪያ ፓራድይሙ አድዋ ነው ። ስለዚህ ኢትዮጵያዊ ወጣት ትውልድ የሚበቅለው እንደዚህ ነው፣ በችግር ግዜ፣ በለውጥ ግዜ፣ በጦርነት ግዜ ማለት ነው ።

ሁለት፣ ላይ ላዩን ብቻ ላየው ሰው ይህ ሰልፍ የአሜሪካን ሃሳብ ለማስለወጥ የተደረገ ቢመስልም ትልቁ ትልቁ መልዕክት ኢትዮጵያ የዘመናችን ፓን አፍሪካን ንቅናቄ ያወጀችበት ቀን ሆኖ ሊታሰብ ይችላል ። ኢትዮጵያ ጣሊያንን በጦር እምቢ ብላ አፍሪካን በነጭ ከመወሰድ አድናለች ። ዛሬ ደሞ የገነነውን የኢኮኖሚና ካልቸር ቅኝ ግዛት እምቢ ብላ ግዙፍ የሆነ ያፍሪካ ወጣት ትውልድ መሪነት ለኩሳለች ።

በባይደን አስተዳደር ላይ ኢትዮጵያ ያነሳቸው ቅዋሜና የሕዝብ ንቅናቄ የፓን አፍሪካ አጀንዳ ማወጃ ነው። ኢትዮጵያ ባፍሪካ አንድነት፣ በአፍሪካ አገሮች፣ በአፍሪካ ወጣት መሃልና ዘንድ ይህን የዘመናችን ከጅ አዙር ቅኝ ተገዥነት ጉዳይ ማንሳት አለባት ። ትልቁ ዲፕሎማሲ ፈረንጅ መለመን ሳይሆን አፍሪካን ማደራጀትና መምራት ነው ።

ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል ይባላል! አፍሪካ የአለም 5ኛ ሃያል አህጉር ናት ። ኢትዮጵያ ይህን ግዙፍ ሃልይ መቀስቀስ፣ ማስነሳት፣ ማስተባበና መምራት የዘመኑ ተልዕኮዋ ነው ። ይህ ሁሉ ዳግማዊ አድዋ ነው ።

ያገባኛል የሚል የሕዝቡን መፈክሮች በማጥናት ያገሪቱ ፖለቲካ ግንዛቤ ምን ላይ እንደ ሆነ መለካት ይችላል። አሁን ቻይና፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቱርክ፣ እና ሌሎች ባፍሪካ ቀን ፖልቲካ ሙሉ በሙሉ እንዲገቡ ተጋብዘዋል። አሜርካ አፍሪካን ብቻውን እንደ ማይገዛ ተነግሮታል ። ጥቅሙን የሚያውቅ ሃይል ስለሆነ የሚመቸውን ፖሊሲ መያዝ ይችላል ። በዕቀባ ኢትዮጵያን ማንበርከክ እንደ ማይቻል ግን ተነግሮታል ። ስንዴ ለመሰፈር የሚበረከክ ሕዝብ በህይወት መኖሩ ፋይዳ የለውም ።

ይህ ነው ነጻ ሕዝብ የመሆን ትርጉም ! ያ ደሞ የኢትዮጵያ ጂን የተሰራበት ህዋስ ስለሆነ!

በአንድ ቃል ኢትዮጵያዊያን ከአሜርካ ስንዴ ሱስ ነጻ ሆነው ለረጅም የምዕራብ እቀባ ተዘጋጅተው የራሳቸው ሕይወት በራሳቸው ለማሸነፍ መትጊያ ዘመን ደርሰናል! ችግር ፈጠራን ያስተምራል! ፈተና ጀግንነትን ይወልዳል ።

ሌላ ቦታ እንዳልኩት የአሜሪካ ጠላትነት አግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያዘነበው በረክት ነው !

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 30 May 2021, 12:24
by Horus

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 30 May 2021, 12:46
by Horus
HANDS OFF ETHIOPIA - የዘመንችን ትውልድ የነጻነት መፈክር !!
Africa News

Roma, Italia

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 30 May 2021, 13:14
by Horus
Reuters

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 30 May 2021, 15:05
by tolcha
Ayee Wodel Cadre!!! As long as I recall, Gurages are to business, but these days, you guys are putting your MF head in to mud!! Watch out !!!

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 30 May 2021, 16:16
by Horus
የጎሳ ፖለቲካ ነጋዴዎች የበሰበሰ ስንዴና የግሎባል ሌቦች ጉቦ እየበሉ ተምበርክከው እየታላላኩ ኢትዮጵያን የሚሸጡበት ቀን ሲቀርብ ጸጉር መንጨት ይዘዋል ።

ሕዝባችን ግን ሰርታችሁ ብሉ፣ ኢትዮጵያ ሰርታ ትበላለች፣ ልመና ይብቃ መበርከክ ይብቃ ብለዋል ።

ሱዳኖች እንዳሉት ኢትዮጵያ የዉሃ ቦምብ የታጠቀች አገር ነች! ያባይና ቀይ ባህር ጌታ ነች ! ያፍሪካ ምሳሌ፣ ያፍሪካ መሪ ነች !

ኢትዮጵያ አትምበረከክም !

ETHIOPIA INVICTUS !!

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 30 May 2021, 16:53
by Guest1
ጦርነቱ ከተጀመረ ብኋላ ሁሉም ነገር እንደተወደደና የኮርኖና ቤት ቆዩም ተደርቦ ህዝብ በሚያሳዝን አስጨናቂ ሁኔታ ላይ እንደነበር አዲስ ዜና አይደለም። ይታወቃል። ረሃብ ይመጣል ያለ ግን አልነበረም።

አሜሪካኖች እቀባ የሚያደርጉበት አንድ ምክንያት የሰሜኑ ጦርነትና በሌላም ቦታ ያሉ 'ግጭቶች' ከቀጠሉ 'በኢትዮጵያ ረሃብ ይገባል'' ብለው በመስጋት እንደሆን አስፍረዋል። አገሪቱ እንደገና ለረሃብ የሚትጋለጥ ከሆነ ማንም የፈለገውን ያህል ስልፉን ሲያደምቅ ቢውል ትርጉም አይሰጥም ። ስልፉም ቢሆን የተቃውሞ ድምጽ እንዳይሰማ የተዘጋጀም ይመስላል።

ሆረስ
ረሃብ ሊገባ ነው እየተባለ ብዙ ባታጋንን!! ክክክክ

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 30 May 2021, 17:17
by Horus
guest 1

ተምበርክኮ አለምን የሚያይና በሁለት እግሮቹ የቆመ ሰው አንድ ነገር አያያዩም! የረሃብ ነጋዴዎች ዘመን ተዘጋ ! በልቶ ከሚኖር ባሪያ በነጻነት የሚራብ ሰው ይከበራል !

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 30 May 2021, 17:52
by Jaegol
This’s a good move and the liberals will get nervous that the Eritrean & Ethiopian diaspora vote matters in the upcoming 2022 mid term election in the USA. The habeshas can just sit it out (not vote) or vote republican
This move should be communicated to the congress reps that we’re disgusted the Biden administration is siding with terrorist tplf instead of the federal government of Ethiopia and Susan rice should have no voice in the foreign policy of the Biden regime.
Horus wrote:
30 May 2021, 13:14
Reuters

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 31 May 2021, 03:16
by Guest1
ተምበርክኮ አለምን የሚያይና በሁለት እግሮቹ የቆመ ሰው አንድ ነገር አያያዩም! የረሃብ ነጋዴዎች ዘመን ተዘጋ ! በልቶ ከሚኖር ባሪያ በነጻነት የሚራብ ሰው ይከበራል
!

ከድህነት ተወርዶ የድሃ ድሃ ሆኖ በረሃብ መሞት አያስከብርም። የወሎ ረሃብ ኢትዮን በአለም መሳቂያና መሳለቂያ ያደረጋት ታሪኳን ያበላሽው መጨረሻው ምን ነበር? አብዮት።

እነ አሜሪካ ጦርነት ውስጥ ናችሁ። ገበሬው ግብርናውን ጥሎ ሚሊሺያ፤ አምራች ገበሬው በሚልየኖች የሚቆጠረው እየተፈናቀለ የሚከተለው ረሃብ ነው። መንግስት ግብርናን ኩታ ገጠም እናደርጋለን። ፋብሪካ እያቋቋምን ነው። የአሰብን ወደብ ተጠቅመን እንበለጽጋለን ይላል። በጣም የሚቃረኑ ናቸው። ለምን? ሁለቱም እየዋሹ ነው?

ዋናው መልእክት
የአገሪቷን የኢኮኖሚ ሁኔታ የማያውቅ ፓለቲካውን ማገናዘብ አይችልም። ስሜታዊና ወገናዊ ይሆናል።

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 31 May 2021, 03:44
by Horus
Guest1 wrote:
31 May 2021, 03:16
ተምበርክኮ አለምን የሚያይና በሁለት እግሮቹ የቆመ ሰው አንድ ነገር አያያዩም! የረሃብ ነጋዴዎች ዘመን ተዘጋ ! በልቶ ከሚኖር ባሪያ በነጻነት የሚራብ ሰው ይከበራል
!

ከድህነት ተወርዶ የድሃ ድሃ ሆኖ በረሃብ መሞት አያስከብርም። የወሎ ረሃብ ኢትዮን በአለም መሳቂያና መሳለቂያ ያደረጋት ታሪኳን ያበላሽው መጨረሻው ምን ነበር? አብዮት።

እነ አሜሪካ ጦርነት ውስጥ ናችሁ። ገበሬው ግብርናውን ጥሎ ሚሊሺያ፤ አምራች ገበሬው በሚልየኖች የሚቆጠረው እየተፈናቀለ የሚከተለው ረሃብ ነው። መንግስት ግብርናን ኩታ ገጠም እናደርጋለን። ፋብሪካ እያቋቋምን ነው። የአሰብን ወደብ ተጠቅመን እንበለጽጋለን ይላል። በጣም የሚቃረኑ ናቸው። ለምን? ሁለቱም እየዋሹ ነው?

ዋናው መልእክት
የአገሪቷን የኢኮኖሚ ሁኔታ የማያውቅ ፓለቲካውን ማገናዘብ አይችልም። ስሜታዊና ወገናዊ ይሆናል።
ሰውዬ ለምን ታሪክ ታሪክ ታበዛለህ? የትግሬ ሕዝብ ወንጀልኞችን ለህግ ማቅረብ አይፈልግም፣ በራሱ ሽፍቶች መደፈርና መዘረፍ ነው ሚመቸው? ረሃብም ጦርነትም ችግርም ከዚያው ነው የሚፈልቀው!!! !! ሰርተው የሚበሉ ሰላማዊ ሕዝብ አይራቡም! ሰላም

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 31 May 2021, 07:45
by Guest1
ሰውዬ ለምን ታሪክ ታሪክ ታበዛለህ? የትግሬ ሕዝብ ወንጀልኞችን ለህግ ማቅረብ አይፈልግም፣ በራሱ ሽፍቶች መደፈርና መዘረፍ ነው ሚመቸው? ረሃብም ጦርነትም ችግርም ከዚያው ነው የሚፈልቀው!!! !! ሰርተው የሚበሉ ሰላማዊ ሕዝብ አይራቡም! ሰላም
የትግራይ ህዝብማ በጦርነቱ ምክንያት እየተራበ ነው። አሁን ወደ 90% የምግብ እርዳታ ይፈልጋል ብለዋል አሜሪካኖች። እዝያ ረሃብ ሊገባ እንደምችል ለማንም ግልጽ ነው። በእቀባው ስነድ ላይ የሰፈረው አሳሳቢ ጉዳይ ይህ ብቻ አይደለም። በአገሪቷም ረሃብ ይከሰታል ብለዋል። ምን ታይቷቸው? ሁኔታውን ስላጠኑትና ጭንቅላት ስላላቸው። የኛ ፓለቲከኛና ምሁራን ይህ በአገሪቱ ሊከሰት ይችላል አላሉም ምክንያቱም ፓለቲካና ኢኮኖሚን ማገናዘብ ስላዳገታቸው።

ሂሳቡ ከዬት ተገኘ? ገበሬው ሚሊሺያ ተደረገ (ወደ ሚልየን የሚጠጋ)፤ በሚልየን የሚቆጠር ገበሬ ተፈናቀለ። የተፈናቀለው በረሃብ እያለቀም ነው። አምራች ገበሬው በሚልየኖች ስለተቀነሰ የእርሻ ምርትም በሚልየኖች ይቀነሳል። መጨረሻው አምራቹም በይውም የሚበላው ይጠፋና ይራባል ነው። ግልጽ ነው።

ሌላው ጦርነት ለምን አስፈለገ? ገበሬውን ከመሬቱ ለማፈናቀል አራት ነጥብ። በድሮው ኢህአድግ ዘመን ክክክክክ መንግስት ባላባት ሆኖ ፕሮ. መስፍን እንዳሉት እንዳሻው ገበሬውን ከመሬቱ ያፈናቅለው ነበር። አሁን በጦርነት እየተፈናቀለ ነው። ወይ ጊዜ!!!

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 31 May 2021, 11:10
by Selam/
Kichamo Komalo - Woyane leeches are retarded. They are still reading from the frogs’s playbook of lies written some 40 years ago: self-inflicted death and starvation in Tigray to get the world attention. Guess what, it ain’t workin this time. KIFU!

Guest1 wrote:
31 May 2021, 07:45

Posted: 31 May 2021, 13:12
by Guest1
Kichamo Komalo - Woyane leeches are retarded. They are still reading from the frogs’s playbook of lies written some 40 years ago: self-inflicted death and starvation in Tigray to get the world attention. Guess what, it ain’t workin this time. KIFU!
ሰላም ተረጋጋ። ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

የአሜሪካን የእቀባ ሰነድን አላነበብኩም። ዝርዝር እያስቀመጡ መተንተን የሞከሩትን አዳምጫለሁ። ከትላንት ወዲያ ሳይሆን አይቀርም መስከረም አበራ ያቺ አስተማሪዋ በዝርዝር ባቀረበችው የኔታ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮ ረሃብ ይከስታል ማለታቸውን ሰማሁ። አንድም ጊዜ በሌላው ምሁርና ፓለቲከኛ ይህ አልተነሳም። ለምን? ባህላችን ስለሆነ። ፓለቲካና ኢኮኖሚን ማገናዘብ ስለሚቸግረን። በስጋት ሂሳቡን ለመስራት ሞከርኩ። እንደሚወራው በሚልየኖች የሚቆጠሩ ገበሬዎች ከተፈናቀሉ፤ ገበሬው በሚልየን የሚቆጠር ሚሊሺያ ከሆነ የእርሻ ምርት በጣም ይቀንሳል። አንድ ዶሮ 800 ብር አንድ እንቁላል 10 ብር የሆነበት ምክንያት ምርት ስለቀነሰ ነው ... ተአምር አይደለም ወይም አሻጥር። አሜሪካኖች ረሃብ እንዳሉት ይከሰት ይሆን? አስብ። ስድቡን ቀነስ! ክክክክክ

ኢትዮጵያንስ ክፉ ነን ባልከው እስማማለሁ።

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 31 May 2021, 13:39
by Abdisa
"We're not saying we're gonna change Africa, but we guarantee you that we will spark the brain that will change the continent." (Pro Prosperity)

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 31 May 2021, 13:54
by Guest1
"We're not saying we're gonna change Africa, but we guarantee you that we will spark the brain that will change the continent." (Pro Prosperity)
ልታናደደኝ መጣህ? ክክክክክክ

ጥቁር አፍሪካን ምን ሊታስተምር? ቀይ መሆን እንደሚቻል?

ወይ ጉድ!!! ክክክክክክክክክክክ

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 31 May 2021, 13:59
by Abdisa
Guest1 wrote:
31 May 2021, 13:54
"We're not saying we're gonna change Africa, but we guarantee you that we will spark the brain that will change the continent." (Pro Prosperity)
ልታናደደኝ መጣህ? ክክክክክክ

ጥቁር አፍሪካን ምን ሊታስተምር? ቀይ መሆን እንደሚቻል?

ወይ ጉድ!!! ክክክክክክክክክክክ
Just trying to spark your brain so you could become a catalyst for change. Don't hate it, change is good.

Re: የዛሬው የነጻነት ሰልፍ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ሕዝብ የተላከ መልዕክት ነው

Posted: 31 May 2021, 15:09
by Guest1
Just trying to spark your brain so you could become a catalyst for change. Don't hate it, change is good.
Now it is sparked as never before kkkkkkkkk

Core sparkling theory ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ኢትዮጵያንስ ቀይ መሆን ይፈልጋሉ። ቀይ መሆን እንዴት ይቻላል? ከቀዮች ጋር በመጋባት። ይህ እውን የሚሆነው እንዴት ነው? ተከፋፍለው አገር ሲፈጥሩ ብቻ ነው።

ኤርትራ ጣሊያንና አረቦች። ትግራይና አማራ ክልል የግብጽና የእስራኤል የሶሪያ ክርስቲያኖች። ሌሎች ክልሎች ከሙስሊም አረብ አገሮች። ደቡቦች እስካሁን ምርጫቸው አልታወቀም። ምናልባት ቻይናዎች ክክክክክክ ወዘተ ከሚፈልጉት ጋር ይተባበራሉ።
የረሳሁት ሶማሌዎች ከህንድ ጋር ይርቃል። እንደሙስጠፌ ቀይ ዬት ይገኛል? ክክክክክክክክክክ ከኤሚሬትና ኦማን ጋር ታሪካዊ ትስስር አላቸው? አሜሪካና ሌሎች ነጮች የሚጠሉት አፓርታይድ ብቻ ስለሚያውቁ ነው።

ዲሞክራሲ እንዴት ሲባል በህዝብ ምርጫ (ይባል እንጂ የግለሰብ ምርጫ ነው) ማለት አንድ ግለሰብ የፈለገውን ይመርጣል። ባልና ሚስትም ሪፐብሊካንና ዴሞክራት መምረጥ ይፈቅድላቸዋል። ይህ የግለሰብ ነጻነት ተራማጅ ቢመስልም ግለሰቡ ነጻ አይደለም። መራጭ ቢሆንም እንደ ህዝብ ተመሪ ነውና። የግለሰብ ነጻነት የሚኖረው ህዝባዊ መንግስት ሲያቋቁም ብቻ ነው። ወይ ጉድ!! በአገራችን ዲሞክራሲ ማለት አንድ ህዝብ ከሚፈልገው ጋር አንድነት በመፍጠር እንበለጽጋለን ብቻ አይደለም ቀይ እንሆናለንም ነው። ክክክክክክክክክ