Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking: Huge protest against US shakes Finfine today

Post by Thomas H » 30 May 2021, 10:16







History is repeating itself. Derg era is back. Just to remind Abiy Zinabu and his followers, Russia (the then USSR) didn’t save Mengistu’s assss.


gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: Shocking: Huge protest against US shakes Finfine today

Post by gearhead » 30 May 2021, 10:37

Rashid Abdi hit it right on! They are agitating to a times past, which took trillions to quell.
I am not sure if their invented friends want to go to that modality, but it is now clear the extent that PP/EZEMA is willing to go willing so that their stolen transitional roadmap and the crisis that it brought forth wont get discovered.

Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Shocking: Huge protest against US shakes Finfine today

Post by Thomas H » 30 May 2021, 10:39

ወይ ጭንቀት ! ደመቀን ሞስኮ ላይ ተቀበሉልን ብሎ ማክሰኞ ዕለት አዲስ አበባ ለሚገኘው የሩሲያ ኢምባሲ ደብዳቤ ፅፎ ዛሬ የፑቲንን ፎቶ ተሸክሞ ሰልፍ ይወጣል! ውስጣቸው ቀፎ ለመሆኑ ደግሞ ይህ ደብዳቤ በዕለቱ ሞስኮ ብቻ ሳይሆን ዋሽንግተንም ደርሷል::














የአማራ ክልል በጀት በትግራይ ጦርነት ምክንያት ደቋል አሁን ነፍጠኞች ዝናቡን ብራችንን መልስ እያሉት ነው


Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Shocking: Huge protest against US shakes Finfine today

Post by Lakeshore » 30 May 2021, 11:02

ሌተናል ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም አስረኛው የአብዮት በዓላቸውን ሲያከብሩ "በርከታ ገንዘብ አፍስሳችሁ ደግሳችኋል። ሀብት አባክናችኋል" የሚል ትችት ከተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች መጣባቸው። መንግሥቱም "በርገጥ በርካሽ ወጭ መሰብሰቢያ አዳራሽ ሠርተናል። ነገር ግን ምን አይነት ኪችንና ሳሎን እንደምንገነባ እናንተን አናማክርም" በማለት ገድበዋቸዋል። የተጠቀሱት መሪዎች የመሪነት የውሃ ልክ ናቸው እያል አይደለም። የሀገርን ሉዓላዊነት ከማስከበር አንፃር ያደረጉት ተግባር ግን ይህ ትውልድ ሊወርሰው የሚገባ ነው።በአዲሱ የጆ ባይደን አስተዳድር የሚመራው የአሜሪካ መንግሥት ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ላይ ያሳየው አጉራ ዘለል ጣልቃ ገብነት በቀላሉ የሚታለፍ አይደለም። ሳይጋበዝ ጓዳችን ውስጥ ገብቶ በውስጥ ጉዳያችን ከመወሰኑም በላይ እርስ በእርስ የሚከፋፍል ነው። በውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ በኩል የወጣው መግለጫ አልፎ ተርፎ የአማራና የትግራይ 'ክልሎችን' የአስተዳድር ወሰን ለመቅደድ የዳዳው ሆኖ አግኝተነዋል። "የአማራ ሃይሎች ከትግራይ ይውጡ" የሚለው አገላለፅ የሚያንፀባርቀው ይህንኑ ነው።የተባለው ሆኖ ቢሆን እንኳን የኢትዮጵያን የጓዳ ድስት አሜሪካ የምታማስልበት አመክንዮ የለም። ሊኖርም አይገባም። 'አማራ ከትግራይ ይውጣ፤ ትግራይ ከአማራ ይውጣ' ማለት ኢትዮጵያን ከኢትዮጵያ ውጭ እንደማለት ነው።አሜሪካ የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ እንዲወጡም ጠይቃለች። በቅድሚያ ወታደሮቹ ስለ መግባት አለመግባታቸው ተጨባጭ መረጃ ሊቀርብ ይገባል። ገብተውም ከሆነ ዋና ከተማቸውን አስመራን በሚሳኤል ለደበደበው የወያኔ አማጺ ቡድን ተመጣጣኝ ምላሽ ለመስጠት እንደሆነ እናምናለን

Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Shocking: Huge protest against US shakes Finfine today

Post by Thomas H » 30 May 2021, 11:16

Please wait, video is loading...

Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Shocking: Huge protest against US shakes Finfine today

Post by Thomas H » 30 May 2021, 12:21









የአማራ ክልል በሚቀጥለው ወር ለክልሉ የመንግሥት ሠራተኞች የሚከፍለው ደመወዝ የለውም


Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14799
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: Shocking: Huge protest against US shakes Finfine today

Post by Tog Wajale E.R. » 30 May 2021, 13:10

We Put The Dedebit Woorgach Agga*me Tigrayian Back To Stone Ages.

Bissbiss Shettattam Agga*me Mighty Amara People Will Rule Tigrai Next 1000 Years To Come. Go Figure Bissbiss Shettattam Agga*mes.
We Are Not Done Yet Until We Make Tigrai Like Aleppo Syria. Go Figure.

Post Reply