Page 1 of 1

Harvard University: ብታምኑም ባታምኑም ድህነት ይዟቸው ነው እንጂ የኢትዮጵውያን ምሁራኖችን የሚስተካከል ማንም የለም

Posted: 29 May 2021, 21:38
by Thomas H
ምን እንዳጬሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው

Re: Harvard University: ብታምኑም ባታምኑም ድህነት ይዟቸው ነው እንጂ የኢትዮጵውያን ምሁራኖችን የሚስተካከል ማንም የለም

Posted: 29 May 2021, 23:41
by Thomas H
አሜሪካውያኖች ከኛ ጋር ድምበርተኞች ቢሆኑ ኖሮ እናሳያቸው ነበር።’
ፕሮፌሰር ፈንቴ አምባው ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

የተከበሩት ቶማስ ሐጎስ ከኢትዮ ፎረም: ፕሮፌሰር ፈንቴ ለመሆኑ ይህንን የእርስዎ ዛቻ ሱዳን ሰምታለች?

Re: Harvard University: ብታምኑም ባታምኑም ድህነት ይዟቸው ነው እንጂ የኢትዮጵውያን ምሁራኖችን የሚስተካከል ማንም የለም

Posted: 30 May 2021, 00:26
by Masud