Page 1 of 1

እዚህ ያሉ ኢሕአዲጎች ይቀጥላሉ፤ ትግራይ ያሉ ኢሕአዲጎች በጉልበት ይወገዳሉ ስትል ወደ ዘረኝነት ገብተሃል - አቶ ጎይቶም ፀጋይ የዓረና ሊቀመንበር (EthioTube አፈርሳታ)

Posted: 29 May 2021, 08:58
by sarcasm

ENDF እና የሙሶሊኒ ግዜ ኣርበኞች የሚለያዩት ኣንዱ ከትግራይ ሕዝብ ሆኖ የውጭ ወራሪ ተዋግቷል ፤ ሌላው ከውጭ ወራሪ ጎን ተሰልፎ ትግራይን ወግቷል

ከውጭ ወራሪ ሆኖ ትግራይን መምታት ትክክል ነው ብሎ የሚያስብ መንግስት ካለ ....