Page 1 of 1
Must Watch: Abiy Ahmed's top seasoned diplomat holds first press conference
Posted: 29 May 2021, 08:43
by Thomas H
ትክክለኛ ታሪክ ነው ዲሲ ከ3000 ዓመት በፊት በረራ ተብላ ነበር የምትጠራው
Please wait, video is loading...
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ አሁን ይሄ ሰውዬ ግን እውነት ማንበብ እና መፃፍ ይችላል?
Please wait, video is loading...
Re: Must Watch: Abiy Ahmed's top seasoned diplomat holds first press conference
Posted: 29 May 2021, 09:15
by Thomas H
ረብሻ እንዳይፈጠር ብለን ለሠላም ካለን ፍቅር የተነሳ ብዙ ነገሮችን ደብቀናል:: ለጊዜው ይቆይ ብለን ነው እንጂ እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ግን አማራ አሜሪካ ውስጥ ብዙ ርስት አለው ለምሳሌ:
ደሳለኝ =DC
ምንተስኖት =Minnesota
መስፍን =Mississippi
....................ወዘተ
Re: Must Watch: Abiy Ahmed's top seasoned diplomat holds first press conference
Posted: 29 May 2021, 09:44
by Thomas H
ወያኔ ፊንፊኔን አሜሪካ ስለአስመሰላት እኮ ነው አሁን አሜሪካ በቅናት ያበደችው
