Page 1 of 1
"አማራ መሄጃ የሌለው ሕዝብ ይመስላቸዋል" | ልዩ ቆይታ ከረ/ፕሮፌሰር ትንግርቱ ገ/ጻድቅ ጋር
Posted: 29 May 2021, 05:49
by Dawi
Re: "አማራ መሄጃ የሌለው ሕዝብ ይመስላቸዋል" | ልዩ ቆይታ ከረ/ፕሮፌሰር ትንግርቱ ገ/ጻድቅ ጋር
Posted: 29 May 2021, 06:12
by Guest1
endaw le dekikawoch addamiche zegahut
yihe dedeb asteli ante neh astemari kla!!
Re: "አማራ መሄጃ የሌለው ሕዝብ ይመስላቸዋል" | ልዩ ቆይታ ከረ/ፕሮፌሰር ትንግርቱ ገ/ጻድቅ ጋር
Posted: 29 May 2021, 08:14
by Wedi
Guest1 wrote: ↑29 May 2021, 06:12
endaw le dekikawoch addamiche zegahut
yihe dedeb asteli ante neh astemari kla!!
ስለ አማራ ሰቆቃ የሚናገር ይደብረሃል አይደል ጋሸ ሆርስ?

Re: "አማራ መሄጃ የሌለው ሕዝብ ይመስላቸዋል" | ልዩ ቆይታ ከረ/ፕሮፌሰር ትንግርቱ ገ/ጻድቅ ጋር
Posted: 29 May 2021, 14:04
by Guest1
አማራ መሄጃ የሌለው ህዝብ ይመስላቸዋል አለ እኮ! አይባልም! አይባልም!
በአገሩ በቀዬው ስለተፈናቀለ? መሄጃ አለው? አይባልም!!
አማራ ሆነ ኦሮሞ ሆነ ትግሬ ማንም አንድ ሰው ከአመት በላይ የኖረበት ቤቱ አገሩ ነው። እንኳን ለአመታት የኖረበት በአሜሪካ አየር ላይ የተወለደ ልጅ አሜሪካዊ ነው!!!
አታብሽቀኝ!!!