Page 1 of 1
የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 28 May 2021, 22:49
by Horus
አሁን ኢትዮጵያ ሰርታ ትበላለች !
ኢትዮጵያ ይህን ሁሉ ችግርና ቀውስ የሚደርስባት ሕዝብ ስለሌላት አይደለም፣ መሬት ስለሌላት አይደለም፣ ዉሃ ስለሌላት አይደለም፣ እውቀት ስለሌላት አይደለም ። ኢትዮጵያ ይህን ሁሉ ስቃይ፣ ረሃብ፣ ጦርነት፣ ሁከት እና ውርደት የሚደርስባት መላ አሜሪካ፣ አውሮፓ እንደ ራሳቸው ሱቅ ሲያሻቸው ከፍተው ሲያሻቸው የሚዘጓት ባለቤት የሌላት የማንም መቀለጃ ስለሆነች ነው።
ይህም የሆነው የመሪዎችዋ እና የልሂቃኖችዋ ራስ ወዳድነትና ያለም ሃያላን ተምጽዋች ሙሰኛ ሆነው ለገንዘብ ሲሉ ሕዝባችንን በዘርና ሃይማኖት ስለ ከፋፈሉት ነው። ዛሬ አሜርካና አውሮፓ ቪዛ ከልክለናል፣ ገንዘብ አቁመናል፣ ጉቦ አቁመናል ብለው መነሳታቸው ለሞኞችና ፈሪዎች መጥፎ ነገር ነው ።
አበሻ ሁሉ አሜሪካን እንደ ኮኬይን ሱሰኛ ስለሆነ ያለ አሜሪካ አገር ሊኖር የማይችል ይመስለዋል ። ያለ አሜሪካ ብድርና ምጽዋት እድገት የሌለ ይመስለዋል ። እነዚህ ሁሉ ላለፈው 30 አመት ላሽከርነታቸው ክፍያ ኢትዮጵያ እየተበደረች እየለመነች ህዝቡ ግ ን ዉሃ የለው ፣ መንገድ የለው ፣ ሚበላው የለውም ።
ስለዚህ ያሜርካ ብድርና ምጽዋት ኢትዮጵያን ከፍ ማድረግ ሳይሆን እንዲያውም ሕዝባችንን በጎሳ ከፋፍሎ የጥላቻ፣ የጦርነት፣ የቀውስ ምድር ያደረገ ይህ የቅኝ ገዥዎች ገንዘብ ነው።
ዛሬ አሜሪካ ተነስቶ ይህን አልሰጥም፣ ይህን አላበድርም፣ ይህና አልመጸውትም ሲል ሆረስ እሰዬ ነው የሚለው! ለምን በሉኝ?
ኢትዮጵያ አሁን ሰርታ ትበላለች ! ኢትዮጵያ አሁን ከልመና ወደት ነጻ ትሆናለች ! ኢትዮጵያ አሁን ከራሷ ጋር ታርቃ፣ ከብራ ራሷን ትመግባለች !
ኢትዮጵያ አሁን ለምና ሳይሆን ሰርታ ትበላለች !!
ኢትዮጵያ አይበገሬ !!
ሲ አይ ኤ ሾሞ ሲ አይ ኤ ከሚያወርዳቸው መሪዎች ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅ !
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 29 May 2021, 04:31
by Guest1
እንደ ጋዳፊ ተወዳጅ ትላንት ነበር። ዛሬ የለም። አሜሪካም ማዕቀብ የምታደርገው ከመለስም የበለጠ የተጠላ በአማራውም በኦሮሞም በትግሬም በሶማሌም በደቡብም በሁሉም የተጠላ ጨካኛና ክፉ መሪ ሆኗል ብላ ነው። እናም ከኢትዮጵያን ህዝብ ጎን እቆማለሁ እያለችን ነው። ይህም ሆኖ እንደ ጋዳፊ የሚታየው ኢሳያስን እንጂ አቢይ አይደለም።
የኢትዮ ችግር ከአሜሪካ የሚገኘው እርዳታ አይደለም። የውስጥ ችግር ነው። የዛሬው መነሻ ችግር መሰረቱም ይኸው የውስጥ ፓለቲካ ነው። ዋናዎቹ የሰኔ 15 ግድያ great political miscalculationና ከኤርትራ ጋር ወዳጅነት መፍጠር።
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 29 May 2021, 04:52
by Guest1
እንደ ጋዳፊ ተወዳጅነት ትላንት ነበር። ዛሬ የለም። አሜሪካም ማዕቀብ ለማድረግ ምክንያት የምትለው ከመለስም የበለጠ በአማራውም በኦሮሞም በትግሬም በሶማሌም በደቡብም በሁሉም የተጠላ ጨካኛና ክፉ መሪ ሆኗል ብላ ነው። እናም ከኢትዮጵያን ህዝብ ጎን እቆማለሁ እያለችን ነው። ይህም ሆኖ እንደ ጋዳፊ የሚታየው ኢሳያስን እንጂ አቢይን አይደለም።
የኢትዮ ችግር ከአሜሪካ የሚገኘው እርዳታ አይደለም። የውስጥ ችግር ነው። የዛሬው መነሻም ይኸው የውስጥ ፓለቲካ ነው። ዋናዎቹ የሰኔ 15 ግድያ great political miscalculationና ከኤርትራ ጋር ወዳጅነት መፍጠር።
የውስጥ ችግር ሳይፈታ የአሜሪካ እርዳታ ሲቆምና ዲፕሎማሲ ሲቋረጥ ምን ሊፈጠር? ሌላ የውጭ ሃይል ቻይናና ራሻ ጋር መተባበር? የውስጥ ችግርን እንደገና በውጭ ሃይል ለመፍታት መሞከር?
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 29 May 2021, 11:17
by Horus
የአድዋ ጦርነት ዳግማዊ!
አገር አቀፍ የቅዋሜ ሰልፍ መውጣት!!
አለም አቀፍ ዲያስፖራ በሁሉም መስክ ማስነአት ፟ ፖለቲካ፣ ሚዲያ፣ ዲፕሎማሲ ፣ የፋይናንስ
የአፍሪካ ምሁራን ጋር ፓን አፍሪክዊ ትግል ማቀጣጠል
ትግሬ ከመከራ ምትወጣው ኢትዮጵያ ሰላም ስትሆን ነው።
አሜሪካ ኢትዮጵያ በማጥቃት የትግሬን መከራ ያራዛማል እንጂ ..
የኢትዮጵያ ድል አድራጊነት አይቀሬ ነው !!!
ETHIOPIA INVICTUS
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 29 May 2021, 13:51
by Guest1
የአሜሪካ ጣልቃ ገብነት የሚፈልጉት እነማን ናቸው?
በብሄር የተደራጁ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ተቃዋሚ ወይም ተፎካካሪ ፓርቲዎች
የአሜሪካ ጫኛ መፍጠር አስፈላጊ ነው ይላሉ። ለምን? ይለይለት።
ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው።
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 29 May 2021, 14:05
by gearhead
More gibberish supported by a nameless and faceless EZEMA defamation media.
It deceptive argumentation that china and africans would stand behind the atrocities in Tigray and the theft of ethiopia's transition by an EZEMA implant at the palace.
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 29 May 2021, 14:16
by Horus
Guest1 wrote: ↑29 May 2021, 13:51
የአሜሪካ ጣልቃ ገብነት የሚፈልጉት እነማን ናቸው?
በብሄር የተደራጁ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ተቃዋሚ ወይም ተፎካካሪ ፓርቲዎች
የአሜሪካ ጫኛ መፍጠር አስፈላጊ ነው ይላሉ። ለምን? ይለይለት።
ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው።
Sure, even Senator Coons complained about their boy Jawar. Yes, when they say democracy, it is ethnic democracy - a new American divide for ever strategy. It is funny, the national question (the tribal ideology) was the creation of Joseph Stalin. Now it is the capitalist Senator Coons who is advocating it.
የተበላ እቁብ ማለት ያ ነው። በኢትዮጵያ የብሄር ጥያቄ የለም ። ያለው ያሜሪካ ጣልቃ ገብነት ጥያቄ ነው !
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 29 May 2021, 14:24
by gearhead
Jawar and Lidetu are besmirched and dismissed from the political process by the stalinist methodology of EZEMA. Both fellows who wanted to participate in the democratic process, with wide support base amongst the amhara oromo youth only sidelined by an anarchist group who underhandedly played a saving grace for ethiopia only to bring it down to its knees locally and internationally.
EZEMA operating out of the palace is the number 1 enemy of ethiopia and the world around.
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 29 May 2021, 14:49
by Sam Ebalalehu
Horus, yes, Stalin was the mother of ethnic politics to some degree. He was Georgian by birth, part of USSR then. But the advocate of the Ethnic self determination was the leader who incorporated the three Baltic states to Russia. They were the first to bailout of USSR when the opportunity occurred during Gorbachev’s time in office. Ethnic politics has been used as a substitute when political ideas were scarce, or non-existent. However, I do believe in the current issue regarding American politics towards Ethiopia, it is better not to generalize.
No, doubt the Biden administration is compromised. People who used to work for Obama, who have not issued a single statement when the Amharas were evicted, when young Ethiopian young men massacred in broad daylight in the street of Addis is all of a sudden seemed to care about Ethiopians.
The American politics is not [deleted]. The Biden administration policy is not necessarily shared by congress. The Ethiopian government visible weakness is its inability to wage a diplomatic war. I do not know how well-informed, intelligent the E foreign diplomats are. But this is a wake up call.
Ethiopia foreign ministry should be free of political appointees. It should be populated with professionals. Ethiopia should start grooming well-educated diplomatic personnel. As for the current crises Ethiopia will wither it out. The truth is with us.

Posted: 29 May 2021, 15:06
by Guest1
It is funny, the national question (the tribal ideology) was the creation of Joseph Stalin. Now it is the capitalist Senator Coons who is advocating it.
የድሮው ብሄራዊ ንቅናቄዎች ሰፊውን የኦቶማን ኤምፓየርን ማፍረስ (ማኔጅ ማድረግ ሰላልተቻለና ሩቅ የነበሩ ቱርኮች ከአገሬው ህዝብ ጋር ተቀላቅለው እዛው በመቅረታቸውም ሊሆን ይችላል። ምናልባትም የነሱ የልጅ ልጆች በግዛታቸው ንግስና ፈልገው በአንካራ ላይ አምጸውም ይሆናል)። 1916 ከማል አታ ቱርክን አድኖ የዛሬዋ ቱርክ ተፈጠረች። የስታሊን የብሄሮች መብት ጥያቄ በራሺያ ኤፓየር የተጨፈለቁትን ነጻ ለማድረግ ብቻ አልነበረም ራሺያን ከመፈረካከስ ለማዳንና ሶሻሊስት አገር ለመመስረት ነበር። (መቼ ነበር ከ1914? አካባቢ በጻፍው)። ዘመናዊው የብሄር ጥያቄ የተጀመረው በአውሮፓዊያን የሃብስቡርግ ኤምፓየር በማሽቀጠርና ኔሽን ስቴት ለመመስረት ነበር 1848? ቀደም ብሎ ሳይሆን አይቀርም ። የብሄር ብሄረተኛ ፍልስፍና የነሱው ነበር። ዛሬም ነውም።
የሚገርም ቢኖር
እነ ፕሬዝዳንት ዊልስን በዩናይትድ ኔሽን ባሰሙት ተቋውሙ ብሄረተኝነት አናርክስትነት ስለሆነ የብሄሮች ራስን በራስ ማስተዳደር የሜለው አንቀጽ ይሰረዝ ብሎ ነበር። ይህ እንግዲህ ሰፊ አሜሪካና ፌድሬሽን ኮንፌድሬሽን ጠብ ያስከተለውን ችግርና ከሶቭየት መመስረት ጋር የተያያዘ ሳይሆን አይቀርም።
የአውሮፓውያንን ፍልስፍና ዛሬም የሚተዳደሩበትን በአሁንም ዘመን በአፍሪካ ከተባለ ጦርነት ማለት ነው ካሉ ብኋላ ዛሬ ለኢትዮ ሲመክሩ አናርክስትነት ያሉትን ማሽሞንሞን ከፋፍለህ ግዛ ስለመረጡ አይደለም?
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 29 May 2021, 15:32
by Horus
የማይገናኙ ነገሮች አይገናኙም ።
ኢትዮጵያ ራሷን ከቅኝ ገዦች ስትከላከል የኖረች ኢንጂ ኢምፓየር የነበራት አገር አይደለችም ። የካሌብን ባህር ሃይል በ575 አ/ም የፋርሱ (ኢራ) ዳሪዩስ 4ኛው ከወሰደብን በኋላ ማለት ነው ። ስለዚህ ኢትዮጵያ ከኢምፓየር ወደ ኔሽን እስቴት የምትሄድ አገር አይደለችም ። ኦቶማን እና ኢትዮጵያን ማመሳሰል ስህተት ነው። በኢትዮጵያ ጎሳዎች አሉ በቃ ! ያውሮፓ ሃያላንና የዛሬ አሜሪካ አፍሪካን በጎሳ እንጂ በኔሽን እስቴት አይደለም የከፋፈሏት ። ዛሬ ቁም ነገሩ በዚህ ሆነ በዚያ አሜሪካ እጇን ከኢትዮጵያ ማንሳት አለባት ። ያ ካልሆነ ኤምባሲዋን መዝጋት ነው።
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 21 Jun 2021, 05:39
by Horus
ይህው የዛሬ ሳምንት ያልኩት ይህን ነበር። የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚህ ምርጫ ያለውና ጉጉትና ፍቅር አንዱ ገፊ ምክንያቱ አሜሪካና አውሮፓ ከቆሻሻው ወያኔ ወግነው ባገራችን ላይ የሞከሩት ኮሎኒያል እብሪት ነው ። ሕዝቤ እንዴት እንደሚያስብና እንደሚፈርድ ጠንቅቄ አቃለሁ !
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 21 Jun 2021, 05:58
by mitmitaye
Guest1 wrote: ↑29 May 2021, 04:31
እንደ ጋዳፊ ተወዳጅ ትላንት ነበር። ዛሬ የለም። አሜሪካም ማዕቀብ የምታደርገው ከመለስም የበለጠ የተጠላ በአማራውም በኦሮሞም በትግሬም በሶማሌም በደቡብም በሁሉም የተጠላ ጨካኛና ክፉ መሪ ሆኗል ብላ ነው። እናም ከኢትዮጵያን ህዝብ ጎን እቆማለሁ እያለችን ነው። ይህም ሆኖ እንደ ጋዳፊ የሚታየው ኢሳያስን እንጂ አቢይ አይደለም።
የኢትዮ ችግር ከአሜሪካ የሚገኘው እርዳታ አይደለም። የውስጥ ችግር ነው። የዛሬው መነሻ ችግር መሰረቱም ይኸው የውስጥ ፓለቲካ ነው። ዋናዎቹ የሰኔ 15 ግድያ great political miscalculationና ከኤርትራ ጋር ወዳጅነት መፍጠር።
Well said!!
The west supported PM Abiy.., We Ethiopians supported him from day one.. but Dimet menkusa, ameluan atresa honena negeru, he didn’t waste time to replay tplf’s rules 100x
Itopiya’s enemy is the leadership at Aratkilo!
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 21 Jun 2021, 09:35
by Horus
mitmitaye wrote: ↑21 Jun 2021, 05:58
Guest1 wrote: ↑29 May 2021, 04:31
እንደ ጋዳፊ ተወዳጅ ትላንት ነበር። ዛሬ የለም። አሜሪካም ማዕቀብ የምታደርገው ከመለስም የበለጠ የተጠላ በአማራውም በኦሮሞም በትግሬም በሶማሌም በደቡብም በሁሉም የተጠላ ጨካኛና ክፉ መሪ ሆኗል ብላ ነው። እናም ከኢትዮጵያን ህዝብ ጎን እቆማለሁ እያለችን ነው። ይህም ሆኖ እንደ ጋዳፊ የሚታየው ኢሳያስን እንጂ አቢይ አይደለም።
የኢትዮ ችግር ከአሜሪካ የሚገኘው እርዳታ አይደለም። የውስጥ ችግር ነው። የዛሬው መነሻ ችግር መሰረቱም ይኸው የውስጥ ፓለቲካ ነው። ዋናዎቹ የሰኔ 15 ግድያ great political miscalculationና ከኤርትራ ጋር ወዳጅነት መፍጠር።
Well said!!
The west supported PM Abiy.., We Ethiopians supported him from day one.. but Dimet menkusa, ameluan atresa honena negeru, he didn’t waste time to replay tplf’s rules 100x
Itopiya’s enemy is the leadership at Aratkilo!
አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠላት አይደለም ። ወያኔና ግብጽ ሸኔ ናቸው የኢትዮጵያ ጠላት ። በቃ
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 14 Jul 2021, 23:04
by Horus
የዛሬ ሁለት አካብቢ ይህን ብዬ ነበር ። እርግጥ ሰዎች የእለት ተዕለት ዉጊያ ላይ ስሜታዊ ደስታና ብስጭት ሲፈራረቅባቸው ይታያል ። በመሬት ላይ ያሉት ነገሮች ግ ን የኢትዮጵያ ድሎች ናቸው ።
ዝናብ እንደ ጉድ እየወረደ አባይ እየተሞላ ነው። ግብጽ በመሰረቱ የዲፕሎማቲክ ሽንፈት ተከናንባለች
ኢትዮጵያ ምርጫ አድርጋ በመስከረም የተሻለ መንግስት ታቆማለች
የትግሬ ባንዳዎች ሁለተኛ በኢትዮጵያ የፖለቲካም ሆነ የኢኮኖሚ ሃይል ላያገኙ ፈርሰዋል ፣ በመቀጠል ይመታሉ ።
የአስሩ ክልሎች ልዩ ሃይሎች በአንድ የኢትዮጵያ እዝ ስር የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ሰራዊት (አሕሰ) ተብለው አገራችን አንድ ጠንካራ ጦር አቁማለች ።
አሜሪካና አውሮፓ የቆሻሻው ዎያኔ የህጻናቶች ሰራዊት ቀላቢና ደጋፊ በመሆን ግዙፍ የአለም አቀፍ ሕግጋት እየጣሰች ነው።
ኢትዮጵያን ለማስፈራራት ሆነ ለመውረር ባሰበች ቁጥር የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ንብ ሆ ብሎ አንድ እየሆነ ነው !!!
በዚህ ክረምት ሌላ 7 ቢሊዮን ችግኝ በመትከል መላ የኢትዮጵያ ምድር አረንጓዴ መልበሷ እየቀጠለ ነው። በሚቀጥለው 10 አመት 200 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ 150 ቢሊዮን ችግኝ ይተክላል ። ተአምራዊ ዉብ አገር !!
ኢትዮጵያ አሸናፊ ! ኢትዮጵያ አይበገሬ !!!
Re: የአሜሪካ ጠላትነት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያወረደው በረከት ነው !
Posted: 15 Jul 2021, 06:37
by Abdisa
Henry Kissinger, the former US Secretary of State and National Security Advisor under the presidential administrations of Richard Nixon and Gerald Ford, once said that "it may be dangerous to be America's enemy, but to be America's friend is fatal."
He also said these.....
Definition of Depopulation: To reduce sharply the population of a given country, either by violence, disease, war, or forcible relocation.