Page 1 of 1

"ለሰዎች ህይወት ቅድምያ ስጥ ነው የተባልከው፤ እማትሰጥ ከሆነ የኔን እርዳታ እከለክለሃልለሁ ነው የተባልከው። በቃ ራስን መቻል ነዋ። በዚህ ዘራፍ እያልክ፤ በዚህ ደሞ ልመና ኣይቅርብኝ?"

Posted: 28 May 2021, 16:58
by sarcasm

Re: "ለሰዎች ህይወት ቅድምያ ስጥ ነው የተባልከው፤ እማትሰጥ ከሆነ የኔን እርዳታ እከለክለሃልለሁ ነው የተባልከው። በቃ ራስን መቻል ነዋ። በዚህ ዘራፍ እያልክ፤ በዚህ ደሞ ልመና ኣይቅርብኝ

Posted: 28 May 2021, 17:09
by Abere
ኢትዮዽያ እኮ ተረጅ የሆነችው ከድርግ ጊዜ ውድህ ነው። ዕርዳታ ከመጣ በኋላ ድህነት እና ችግር ሰተት ብሎ ገባ። ድህነትን ለማጥፈት የውጭ ዕርዳትን ማጥፈት የግድ ይለናል። የውጭ ዕርዳታ ገፊ ነው ሃብት እንዳይ ሰበሰብ ያዴርጋል ህዝብ እንደ ነዳያን ዝንተዓለም ተመጽዋች ለመሆን ኃጥያተኞች በለጋስነት ስም የነፍስ ይማር ማግኛ የደራ ገበያ ያደርጋል። ሀቀኛ ረዳት ዓሣ መመግብ ሳይሆን ዓሣ ማጥመድ ነው የሚያስተምረው። ኢትዮዽያ ዕርዳታ አተፈልግም እርማ ነው ይበቃታል።