Page 1 of 1

ወይ አያምር ወይ አያፍር-- ይህ እባብ..

Posted: 28 May 2021, 16:08
by Fed_Up
ወይ መልክ -- አልማዜዋ እንኳን በጇ በከዘራም አትነካው :P

አፈሩ ይቅለለው - የአይኑ ቅንድብ አልወደድኩትም ወይም አስደነገጠኝ ብሎ አፈሩ አይክበደው:: መቸስ ሙት አይወቀስ:: መልኩ ግን .. ያክ!!



እልሙዬ .. አማን ነው: ስንት ኪሎ ቀነሽ አንቺ ለቆታ አሮጊት:: ጌቾን አየሽው? ጌቾ የወፍጮ ቤት ግች ግች::
የ10 ጣውላ ቂጥ ተጋዳላይ ተብዬዎችን ቀለብ እምሽክ እያረገ የሻብያ ጥይት ሳይመኙለት አይቀሩም..በግልጽ ባይሉትም በሆዳቸው ግን መመኘታቸው አይቀርም:: ከባሰ ክንቺር ሳያረጉትም አቀሩም:: ይሞቷል ወይ?