Page 1 of 1

የጃን ሜዳ ስም ተቀይሮ ነው እንጅ ትክክለኛው ስሙ መውሊድ ሜዳ ነበር

Posted: 28 May 2021, 11:55
by Masud
የጃን ሜዳ ስም ተቀይሮ ነው እንጅ ትክክለኛው ስሙ መውሊድ ሜዳ ነበር


Re: የጃን ሜዳ ስም ተቀይሮ ነው እንጅ ትክክለኛው ስሙ መውሊድ ሜዳ ነበር

Posted: 28 May 2021, 12:26
by Guest1
አጄንዳ መክፈት ነው ወይስ ተንኮል?
ጃን ሜዳ ስሙ አይቀየርም። መስቀል አደባባይ ሱሙ አይቀየርም።
ሌላ ሜዳም ለሙስልም በኣል አይስጥም!
ኢድ በጠቅላላ በመስቀል አደባባይ ማክበሩ ይቀጥላል።