የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ መግለጫ
Posted: 28 May 2021, 11:13
በጣም ጥሩ መግለጫ ነው ።
አሜርካንን አይጠቅስም ግን ያሜካ አላማና ጠላትነት በትክክል አስምሮበት ያልፋል
ግብጽን አይጠቅስም ግን ስራቸውን አስምሮበት ያልፋል
የመግለጫው ፍሬዎች
ኢትዮጵያ የቀይ ባህርና አባይ አገር ነች
ያፍሪካ ቀንድና ም/አፍሪካ ከባቢ ሃይል ነች
ያለው ብቸኛ ትኩረት አባይን መሙላትና
ምርጫ ማካሄድ ናቸው።
ከሱዳን ጋር ጦርነት አናደርግም
የውጭ ጠላቶችን ባንድነት እንመክት
አሜርካንን አይጠቅስም ግን ያሜካ አላማና ጠላትነት በትክክል አስምሮበት ያልፋል
ግብጽን አይጠቅስም ግን ስራቸውን አስምሮበት ያልፋል
የመግለጫው ፍሬዎች
ኢትዮጵያ የቀይ ባህርና አባይ አገር ነች
ያፍሪካ ቀንድና ም/አፍሪካ ከባቢ ሃይል ነች
ያለው ብቸኛ ትኩረት አባይን መሙላትና
ምርጫ ማካሄድ ናቸው።
ከሱዳን ጋር ጦርነት አናደርግም
የውጭ ጠላቶችን ባንድነት እንመክት