Re: A NEAT 14-POINTS SUMMARY OF ETHIO'S MESS: የትግራይ ጦርነት ለምንድን ነው የተደረገው?በኦሮሚያስ ይሄ ሁሉ ሰው የታሰረው ለምንድን ነው?|A step-by-step
Posted: 28 May 2021, 05:51
step by Step ?????
ዘለህ ሚኒሊክ ላይ ጉብ አልክ!!!!! ወልካፋ! ክክክክክክክክክ
ከሚኒሊክ በፊት በባሪያ ስራኣት የምተዳደሩ ክልሎች ነበሩ!!
ከሚኒሊክ ብኋላ የነጻ ህዝቦች አገር ተመሰረተ!!!
በደርግ ህዝባዊ መንግስት ተመሰረተ። እውነቱን ተቀበል።
አሁን የባለጸጋዎች አገር ትሆናለች ክክክክክክክክክክክክክ
ችግራችን ከእውነት መራቃችን ነው። የምን ስቴፕ?1) የኢትዮጵያ ህዝቦች ራሳቸውን በራሳቸው የሚያስተዳድሩ, የተለያየ ታሪክ እና አስተዳደር የነበራቸው ነበሩ ( Oromo- Geda System, Wolayita, Sidama, Gamo,Harari, Somali, Tigray, Amharas....) ሁሉም ራሳቸውን የሚያስተዳድሩ ነበሩ።
2) ከዛም በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ንጉሶች ሌሎችን በማስገበር ትልቅ ሀገርን መመስረት ተመኙ። የመጨረሻውን ምኞትም ሚኒሊክ አሳካው። ዘመናዊዋ ኢትዮጵያ ተፈጠረች
ዘለህ ሚኒሊክ ላይ ጉብ አልክ!!!!! ወልካፋ! ክክክክክክክክክ
ከሚኒሊክ በፊት በባሪያ ስራኣት የምተዳደሩ ክልሎች ነበሩ!!
ከሚኒሊክ ብኋላ የነጻ ህዝቦች አገር ተመሰረተ!!!
በደርግ ህዝባዊ መንግስት ተመሰረተ። እውነቱን ተቀበል።
አሁን የባለጸጋዎች አገር ትሆናለች ክክክክክክክክክክክክክ